Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ሚስት እና ስምንት ልጆች ያሉት፣ 12 ደቀመዝሙሮችን ሳይቀር የሰየመው 'ከ2000 አመታት በፊ | Muktarovich Ousmanova

አንድ ሚስት እና ስምንት ልጆች ያሉት፣ 12 ደቀመዝሙሮችን ሳይቀር የሰየመው "ከ2000 አመታት በፊት በእየሩሳሌም የነበርኩት ትክክለኛው እየሱስ እኔ ነኝ። አለምን ለማዳን ከእግዚብሔር የተላኩኝ መሲህ ነኝ" የሚለው ኬንያዊው ፓስተር ሙአሊሙ፣ በሽተኞችን ከመፈወስ አንስቶ በሠርግ ላይ ውሃን ወደ ሻይ ሲቀይር አይተናል የሚሉት ተከታዮቹ "እንሰቅለው ዘንድ ይገባል" ብለው፣ አሟሟቱም በመስቀል ላይ በሚስማር ተቸንክሮ እንዲሆን እና ከቀብሩት በኋላ ቀጣዩን 3 ቀናት ከሞት ይነሳ እንደው ለመጠበቅ ወስነዋል።

ይህንን የተረዳው እና ሃሳባቸው ምንም ያልጣመው ሙአሊም ወደ ኬንያ ፖሊስ በመደወል ከስቅላት አንዲያስጥሉት ቢማጸንም፣

ተከታዮቹ "ፖሊስ በእምነታችን ጣልቃ እንዳይገባብን!! ይህ በእኛ እና በመሲሑ ሙአሊም መካከል የምንጨርሰው ጉዳይ ነው" ብለዋል!!