Get Mystery Box with random crypto!

በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ሻሸመኔ ከተማ በጸጥታ አካላት ፊት አውራሪነት በግፍ በዱላ ተቀጥቅጦ | Muktarovich Ousmanova

በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ሻሸመኔ ከተማ በጸጥታ አካላት ፊት አውራሪነት በግፍ በዱላ ተቀጥቅጦ በሐዋሳ ሕክምና ሲደረግለት የነበረው ወንድም አያሌው ተረፈ በሰማዕትነት አረፈ !

እስከ አሁን 37 ኦርቶዶክሳውያን በሻሸመኔ ሰማዕትነትን የተቀበሉ ሲሆን በሐዋሳ ከተማ በሚገኙ 2 ሆስፒታሎች ቁጥራቸው ከ40 በላይ የሚሆኑ ኦርቶዶክሳውያን በጽኑ ሕሙማን ክፍል እንደሚገኙ ተ.ሚ.ማ ያገኘው መረጃ ያመላክታል !