Get Mystery Box with random crypto!

#Inbox ሰላም መረጃ ዛሬ ማለዳ በኦሮሚያ ክልል ቡራዩ ክልል ኬላ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገ | Muktarovich Ousmanova

#Inbox ሰላም መረጃ ዛሬ ማለዳ በኦሮሚያ ክልል ቡራዩ ክልል ኬላ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኝ ፋብሪካ ውስጥ ጥቁር ለብሳችሁ ስራ አትሰሩም ተብለን የክልሉ ተወላጅ የሆኑና የመሥሪያ ቤቱ ሰራተኞች ልዩ ሀይል ጠርተውብን ዛሬ ታስረናል። በትላንትናው እለትም ጥቁር ለብሰው ተገኝተው የነበሩትም ታስረዋል እኛን በፓትሮል ከምንሰራበት መስሪያ ቤት ግቢ በኦሮሚያ ልዩ ሀይል ታፍነን ወደ ጣቢያ ተወስደን ቃላችንን ከተቀበሉ በዋላ የተወሰንነው በማስጠንቀቂያ ለቀውን የተቀሩት እዛው ታስረዋል። የነሱንም ውጤት እየጠበቅን ነው።

መረጃ ቲቪ