Get Mystery Box with random crypto!

' ... የቤተክርስቲያንን ቀኖናና ዶግማ መሰረት ያደረገ እና ሲኖዶሳዊ እውቅና ያለው ነው ' - የ | Muktarovich Ousmanova

" ... የቤተክርስቲያንን ቀኖናና ዶግማ መሰረት ያደረገ እና ሲኖዶሳዊ እውቅና ያለው ነው " - የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፤ አትሌት ደራርቱ ቱሉ መፈንቅለ ሲኖዶስ የፈጸሙና ከቤተክርስቲያን ተወግዘው የተለዩ ወገኖች ጥፋታቸውን አምነውና ተጸጽተው እንዲመለሱ ለማድረግ የሽምግልና ጥረት እያደረገች ትገኛለች ስትል አሳወቀች።

አትሌት ደራርቱ ቱሉ ፤ የምታደርገው ጥረት የቤተክርስቲያንን ቀኖናና ዶግማ መሰረት ያደረገና ሲኖዶሳዊ እውቅና ያለው መሆኑን  ቤተክርስቲያኗ ገልፃለች።