Get Mystery Box with random crypto!

መልካም ዜና !!! ምሽት አንድ ሰዐት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው “ሶባ” አልበም የአድናቂዎች ፍላጎት | Muktarovich Ousmanova

መልካም ዜና !!! ምሽት አንድ ሰዐት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው “ሶባ” አልበም የአድናቂዎች ፍላጎት በመረዳት ደስታችሁንም እጥፍ ድርብ ለማድረግ የተወደጇን አልበም አሁን በሰዋሰው መተግበሪያ ላይ እንደሚያገኙት ስንገልጽ በደስታ ነው።

Great news! We are pleased to inform you that the long-awaited album #Soba by #AsterAwake will be available to you sooner than you expected. Run to your Sewasew Multimedia App and join the fun.

አሁኑኑ ሶባ አልበምን ሰዋሰው መተግበሪያ ላይ ያደምጡ | Listen to "Soba" on #SewasewMusic
https://play-sewasewmusic.tunedglobal.com/artists/388396?country=ET

#aster #asteraweke #soba #newalbum #sewasew #sewasewmultimedia #sewasewnews #music #ethiopianmusic #ethiopianartist #ethiopianmusicnews #ethiopiannews #newmusic #asternewalbum