Get Mystery Box with random crypto!

በምዕራብ ግንባር ሸረሪና፣ ነጭ ድንጋይ፣ በረከት በተደረገው ጦርነት የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህ | Muktarovich Ousmanova

በምዕራብ ግንባር ሸረሪና፣ ነጭ ድንጋይ፣ በረከት በተደረገው ጦርነት የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህወሃትን ተጨማሪ አምስት ምሽጎችን ሰብሮ መቆጣጠሩን ሰማሁ

በተከዜ ወንዝ ዳርቻ በተካሄደው በዚሁ ጦርነት ከመከላከያ ሰራዊቱ ጥይት የተረፈው ታጣቂ ወደ ኋላ ሲሸሽ ድልድዩን ሰብሮታልና ተከዜን ለማቋረጥ ሲሞክሩ በውሃው መወሰዳቸውም ታውቋል። በሱዳን የሚገኙ የጁንታው ታጣቂዎችና አመራሮች ተከዜ የተፋቸውን አስከሬን እየሰበሰቡ እንደሆነ ታውቋል።
በዚህም ቀደም ሲል እንዳደረጉት ወራሪዎቹን "ተገለው ወንዝ ውስጥ የተጣሉ ንፁሃን" በማለት ሊጠቀምባቸው መሆኑ ተገምቷል።
ይህን ቀድመን ልናከስመው የተገባ የጁንታው ሴራ ነው ማለት ነው።
ህወሃት ሲሸሽ ያንጠባጠባቸው የሳተላይት ስልኮችም ተይዘዋዋል።
#የዓባይልጅ