Get Mystery Box with random crypto!

በግንባር ከሚገኙ የፀጥታ አካላት በስልክ ያገኘሁት መረጃ ሰቆጣ በአስተማማኝ ሁኔታ እየተጠበቀች | Muktarovich Ousmanova

በግንባር ከሚገኙ የፀጥታ አካላት በስልክ ያገኘሁት መረጃ
ሰቆጣ በአስተማማኝ ሁኔታ እየተጠበቀች ሲሆን፣
መከላከያ ህዝቡን በማረጋጋት እረገድ ከፍተኛ ስራ ሰርቷል።
ጥሩ ወታደራዊ ጥምረት እንዳለ እና መልካም ነገሮች አሉ(ወታደራዊ መረጃዎች በዝርዝር ስለማይነገሩ ነው)።
ጎብዬ፣ሮቢት፣ተኩለሽ የህወሓት ታጣቂዎች ለሊቱን የት እንደሄዱ አይታወቅም፣ ምንም አይነት የተኩስ ድምፅ አይሰማም(ነፃ ወጥተዋል አልወጡም ለማለት አያስደፍርም)
በግዳን ትናንት በጥቁር ውሃ ሰዱቅ ተራራ ላይ የነበረው ከፍተኛ ውጊያ አሁን ጋብ ብሎ ጥምር ጦሩ ጥሩ ወታደራዊ ጠቀሜታ ያለቸው ቦታዎችን እንደተቆጣጠረ ለማወቅ ችያለሁ።
በወርቄ በኩል ጥሩ ዜና አብስረውኛል።
ለአሁኑ ያለኝ መረጃ ይሄ ነው ቀጣይ...... ይጠብቁኝ
አዩ ዘሀበሻ
ነሀሴ 29/2014 ዓ.ም
ቴሌግራም join እያላችሁ ጠብቁኝ t.me/ayuzehabesha