Get Mystery Box with random crypto!

በውጊያ ቀጠና አቅራቢያ በሚገኙ ከተሞች የሰፈሩ የክልል አንድ የስደተኞችን እንቅስቃሴና የካምፕ ኑሮ | Muktarovich Ousmanova

በውጊያ ቀጠና አቅራቢያ በሚገኙ ከተሞች የሰፈሩ የክልል አንድ የስደተኞችን እንቅስቃሴና የካምፕ ኑሮ በሚመለከት፦

~ለራሳቸው ለስደተኞቹ፣ እና
~ለአካባቢው ሕዝብ ደኅንነት፣
እንዲሁም
~ለሠራዊቱ እንቅስቃሴ ሲባል ከአካባቢዎቹ አርቆ ማስፈር ያስፈልጋል።

በተለይ በዋግኽምራና በሰሜን ወሎ ለሰፈሩ ስደተኞች ልዩ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል!
Wubishet Mulat