Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ የሰቆጣ ህዝብ ለመከላከያ ደጀንነቱን በቁርጠኝነት እየገለፀ ነው። ጁንታው ሰቆጣ ወለህ የ | Muktarovich Ousmanova

መረጃ
የሰቆጣ ህዝብ ለመከላከያ ደጀንነቱን በቁርጠኝነት እየገለፀ ነው።
ጁንታው ሰቆጣ ወለህ የሚባለው ወረዳ መግባቱ ታውቋል። አንዳይመቱም እዛው ከምትገኘው የስደተኞች ካምፕ ከህዝቡ ጋር ተቀላቅለዋል። በንቃት መክቱ። ጁንታን ለዩ። አጋልጡ።
የሰቆጣ ህዝብ ተረጋጉ አዲስ ነገር ይኖራል። እናሸንፋለን።
አዩ ዘሀበሻ

====================
ስለጦርነቱ ፈጣን መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ