Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር - የህወሓት ቀጣይ እስትራቴጅና የመጨረሻ ግብ ብሎ ያስቀመጣቸው ሚስጢራዊ ሰነዶች በጃችን ገ | Muktarovich Ousmanova

ሰበር
-
የህወሓት ቀጣይ እስትራቴጅና የመጨረሻ ግብ ብሎ ያስቀመጣቸው ሚስጢራዊ ሰነዶች በጃችን ገብቷል።

በሰነዱ ላይ የሚከተሉት ዋናዋና ነገሮች ይገኙበታል።

(1)
ህወሓት ሰላም እንደማይፈልግና አማራን እንዴት እንደጥላት ፈርጆ ሲያበቃ አሁን ወዳጅ መስሎ ለመበተን እየሰራ እንዳለ፣

(2)
በተጨባጭ መሳርያ የሚያቀርቡለት ሃይሎች(ሀገሮች) መኖራቸውን ማመኑን፣

(3)
በሀገራችን የተለያዩ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ አማፂያንና ሽብርተኞችን እንዴት እንደሚደግፍ ያመነበትን፣

(4)
የእርዳታ ድርጅቶችን እንዴት አግባብቶ የእርዳታ ቁሳቁስ እንዳይነፍጉት እያደረገ እንዳለና እንደሚያደርግ አስቀምጧል።

(5) የትግራይ ወጣቶችን የማይቀርና የመጨረሻ ድል ነው እያለ እያምታታና እያታለለ ለጦርነት አሰልፎ እንደሚማግድ፣

የአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ምንም ትርጉም ስለሌለው መንግስት ሰላም አይፈልጉም ብሎ እያሳጣን ስለሆነ ከዚህ ወቀሳ ለማምለጥ እንጂ ዋናው ግባቸው በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ አኩራፊዎችን በማበራከት መንግስትን መገልበጥ እንጂ በድርድር ሰላም ይመጣል ብለው እንደማያምኑ ከተገለፁት ዋናዋናዎቹ ናቸው።

ሱሌማን አብደላ