Get Mystery Box with random crypto!

ሰቆጣ… ከሁለት አቅጣጫ ከአላማጣ በመረዋ እና በኮረም ሀሙሲት አድርጎ ወደ ሰቆጣ ለመግባት የሞከ | Muktarovich Ousmanova

ሰቆጣ…

ከሁለት አቅጣጫ ከአላማጣ በመረዋ እና በኮረም ሀሙሲት አድርጎ ወደ ሰቆጣ ለመግባት የሞከረው የህውሃት ወራሪ ሀይል ከሰዓት በኋላ እስካሁን ከጥምር ጦሩ ጋር ውጊያ ላይ መሆኑ ታውቋል።
ጦርነቱ ከሰቆጣ 10 ኪሜ ወለህ በሚባል ቦታ ሲካሄድ እንደነበረረ ተሰምቷል።ከሰቆጣ ምዕራብ አቅጣጫ ወደ አምደወርቅ እና እብናት የመጓዝ እቅድ ይዘው እንደተነሱ ለማወቅ ተችሏል።

መረጃ በፍጥነት ለማግኘት ወደዚህ ይግቡ t.me/wasulife
t.me/wasulife

የቪዲዮና ድምፅ መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g