Get Mystery Box with random crypto!

በምዕራብ ግንባር የወገን ጦር በጠላት ላይ እያሰመዘገባቸዉ ያሉ ድሎች ቀጥለዋል የጠላት ሀይል ሲጠቀ | Muktarovich Ousmanova

በምዕራብ ግንባር የወገን ጦር በጠላት ላይ እያሰመዘገባቸዉ ያሉ ድሎች ቀጥለዋል የጠላት ሀይል ሲጠቀምበት የነበረው ግዴማ መስመር ያለ ምሽግ ልዩ ቦታው ጀንጅሪት እየተባለ የሚጠራው በወገን ሀይል ከጥዋቱ 4:30 አካባቢ በቁጥጥር ስር የዋለ መሆኑ ጅንጅሪት አካባቢ ተበታትኖ የሚገኘውን የጠላት ሀይል የወገን ሀይል የማፅዳት ስራ እየሰራ የሚገኝ ሲሆን እየሸሸ የሚሄደውን የጠላት ሀይል አሻባ ላይ የሱዳን ወታደሮች መሳሪያቸውን እንዲያራግፉ እያደረገ ይገኛል።(ጅንጅሪት ወደ ሃሻባ የጀልባ መሻገሪው አካባቢ ቦታ ነው በዚህ ውጊያ ኮ/ል መኮነን ሀይሉ የተባለ ክ/ጦር አዛዥ አዛዥን ጨምሮ በሺዎች የሚቆጥር ሬሳ ቡድኑ ጥሎ እየሸሸ መሆኑን፤ የቻለውን ቁስለኛ ደግሞ ዝሃና ወደ ተባለ የሱዳን ከተማ ለመውሰድ ጥረት እያደረገ ነው፤
Natnael Mekonnen