Get Mystery Box with random crypto!

በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከወሰዳቸው 60 ኮርሶች ራጂ አሸናፊ ሁሉንም A+ በማምጣቱ | Muktarovich Ousmanova

በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከወሰዳቸው 60 ኮርሶች ራጂ አሸናፊ ሁሉንም A+ በማምጣቱ የአሜሪካው MIT ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ትምህርቱን እንዲማር ጥሪ ባደረገለት መሰረት ወደ አሜሪካ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልህ ወንድማችን....

ምንጭ ፦ የወንጌል ድምፅ