Get Mystery Box with random crypto!

ሁመራ ግንባር የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ጥምር ጦሩ ሁሉንም ምሽጎች ሰባብሮ አካባቢውን ተቆጣጥሯል። | Muktarovich Ousmanova

ሁመራ ግንባር

የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ጥምር ጦሩ ሁሉንም ምሽጎች ሰባብሮ አካባቢውን ተቆጣጥሯል። ሸረሪማ ግዴማ ዙሪያ አዛዛ ነጭ ድንጋይ ሽብርተኛ ቡድኑ ይንቀሳቀስባቸው የነበሩ አካባቢዎች ናቸው:: አሁን በጥምር ጦሩ ቁጥጥር ስር ገብተዋል።