Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የሰርጥ አድራሻ: @mudenyaz
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 228.77K
የሰርጥ መግለጫ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-04-18 06:57:53

የእጅ ሰአት
ዋጋ 600 ብር
አሁኑኑ ይዘዙ @Teke_Man
               
+251921935862
                      
+251911518012
  
@Teke_Man_Promotion
13.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 03:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-14 19:54:55 በዚ ምሽት ጅንጀና ላይ ትሆናላችሁ ብዬ እንጅ ጠቃሚ ነገር ልፖስት ነበር
14.7K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-14 19:54:14 GGMU የሚለውን "#ገገማው" ብሎ ያነበበው ልጅ ስለ ማንቼ የአጨዋወት ስታይል ጥልቅ ትንታኔ እየሰጠ ነው!

ለነገሩ ከፖለቲካ ይሻላል
13.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-14 19:53:43 የክርስትና አባቴ ፖስት ያረኩት ፎቶ ላይ መጥቶ...
"ሰላም ነክ ተኬ እናትክ አለምዬ እንዴት ናት አሁንም በማታ መላክ ትፈራለክ? ድሮ አልጋ ላይ የምትሸናው ትዝ ይልካል..."
13.5K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-14 19:53:09 አስበከዋል Man ቤት ገብተህ ለሚስትህ ቀልድ እየነገርካት ከአልጋ ስር የሳቅ ድምፅ ስትሰማ
13.3K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-14 05:50:01 ሰው አትጥሉ ከሰውም አትጣሉ
14.6K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 02:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 08:20:41
••●◉Join us @Mudenyaz
18.1K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 08:13:24 ቀጭን ሴቶች ቡትስ ጫማ ሲያደርጉ ባልዲ ዉስጥ የቆመ መወልወያ ነዉ የሚመስሉኝ
16.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 08:12:52 የዘንድሮ ሰውማ ቀልድ አያውቅም ለቀልድ ብዬ በኮብል አናቱን ስለው አልተቀየመኝም
16.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 08:11:03 ሀዘኔ ልክ አልፎ : ጨንቆኝ እያያችሁ
ሞቲቬት እናርግህ : እናንቃህ ብላችሁ
በማይጨበጥ ቃል ፡ ተስፋ ከምትሰጡኝ
አንድ አረቄ አጠጡኝ!
15.4K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ