የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ጨዋታዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
113.76K
የሰርጥ መግለጫ
#Manchester_United_Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
መወያያ Group @Manchester_United_Group1
ለማስታዎቂያ ስራ @Sun_Mo
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
2
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2023-07-03 23:32:28
እስቲ ቤተሰብ ፈታ እያልን #UEL
@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
723 viewsƦᴏʙᴀ 𓃵, edited 20:32
2023-07-03 23:21:43
E #Mike_keggan
2.6K viewsƦᴏʙᴀ 𓃵, edited 20:21
2023-07-03 23:21:36
በሜሰን ግሪንዉድ ላይ በቅርቡ ውሳኔ ይሰጣል ፣ምንም እንኳን ወደ ሮማ የሚደረግ ዝውውር የማይቻል ነው ተብሎ ቢታሰብም።
Simon Jones
@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
2.7K views𝐄🅨 𝐒𝐔 𝐌𝐢'𝐥𝐥𝐚𝐦𝐨𝐬𝐞, 20:21
2023-07-03 23:10:27
የዩናይትድ ስታንድ አዘጋጅ ማርክ ጎልድብሪጅ በዩቲዮብ ከተናገረው በጥቂቱ የተወሰደ
ነገ ነገሮች ሊፈቱ ይችላሉ የጨረታ ተወዳዳሪዎችን የምስጋና ስነስርዓት ላይ ተሸናፊው ቀድሞ ሊነገር ይችላል ይህም ማለተ በተዘዋዋሪው ክለቡን የሚገዛው ይታወቃል ማለት ነው።
የክለቡ የማስታወቂያ ስራ በዚህ ሳምንት ይፋ ሊደረግ በዝግጅት ላይ ያሉ ይመስለኛል ምክንያቱም የሪዮ ንግግር ላይ ኦርስቲየን የሚል ሰም ገብቷል።
እንደው እንቅልፋችን መጥቶ ብንተኛ እራሱ ኳታሮች ገዘተውን ክለባችን ምን እንደሚሆን እያለማችሁ ተኙ ቤተሰብ ።
@Manchester_unitedfan
@Manchester_unitedfan
4.2K viewsƦᴏʙᴀ 𓃵, edited 20:10
2023-07-03 22:54:34
ሪዮ እንግዲ ሞቶ የነበረውን ተስፋችንን የሚያለመልም ነገር ተናግሯል ግን ከመሬት ተንስቶ እንዳልተናገረ ግልፅ ነው።
የኦልድትራፎርድ ዕድሳት የተጀመረው በማን ገንዘብ ነው ..?
ብቻ ነገ ትልቅ ቀን ይሆናል ብለን እንጠብቃለን 8ወር ጠብቀናል ሁላችንም ተሰላችተናል ነገ ግን ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን
@Manchester_unitedfan
@Manchester_unitedfan
6.0K viewsƦᴏʙᴀ 𓃵, edited 19:54
2023-07-03 22:43:01
ሌጀንድ ሪዮ ሰለ ሽያጩ ጉዳይ ከ 5Live ጋር በነበረው ቆይታ እንዲህ ሲል ተናግሯል
ዶቪድ ኦርስቴይን አንግሬዋለሁ ይህስ ሰው ጥሩ መረጃ አለው ነገም የሆነ ነገር እንደጠብቅ ነግሮኛል።
@Manchester_unitedfan
@Manchester_unitedfan
7.2K viewsƦᴏʙᴀ 𓃵, edited 19:43
2023-07-03 22:33:27
በዜሮ ዓመት ወይም የተሻለ ስራ ይፈልጋሉ???
በሪፖርተር እና አዲስ ዘመን ጋዜጣ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ከታች #Join ይበሉ
2.2K views𝕒𝕕𝕧𝕖𝕣𝕥𝕚𝕤𝕖𝕣, 19:33
2023-07-03 22:19:05
የፊዮረንቲና ዋና ስራ አስፈፃሚ ባሮን ስለ ማን ዩናይትድ የሶፊያን አመራባት ወሬ ፡
“ምንም አይነት ጨረታ ወይም ፕሮፖዛል አላገኘንም አሁን የፊዮረንቲና ተጫዋች ነው ጥያቄ ከመጣ እኛ ለመቀበል ክፍተት ነን ።
[FABRIZIO ROMANO]
@Manchester_unitedfan
@Manchester_unitedfan
9.6K viewsƦᴏʙᴀ 𓃵, edited 19:19
2023-07-03 22:13:55
- አል ናስር ለአንድሬ ኦናና ጥሩ ክፍያ አቅርቧል!
[ CBS SPORT]
@Manchester_unitedfan
@Manchester_unitedfan
10.3K viewsƦᴏʙᴀ 𓃵, edited 19:13
2023-07-03 20:48:06
የአንድሬ ኦናና ጉዳይ !
የሜሰን ማውንትን ዝውውር ከጨረሰ በኋላ ቡድናችን ማንችስተር ዩናይትድ ፊቱን ሙሉ በሙሉ ወደ የ27 አመቱ ካሜሮናዊ የኢንተር ሚላን ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና ማዙሩ ይታወሰል።
የኢንተር ሰዎች ፤ የኦናና ወኪልን ጨምሮ የማንችስተር ዩናይትድ ዳይሬክተር በንግግር ላይ እንደሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ማንችስተር ዩናይትድም ለኦናና 40 ሚሊዮን ዩሮ ለማቅረብ ተዘጋጅቷል።
ነገር ግን ኢንተሮች ለግብ ጠባቂው 60 ሚሊዮን ዩሮ የፈለጉ ሲሆን ከስምምነት ለመድረስ ሁለቱ ቡድኖች 10 ሚሊዮን ዩሮ ማለትም (ማንችስተር ዩናይትድ በመጨመር ፤ ኢንተር ሚላን በመቀነስ) በ50 ሚሊዮን ዩሮ የመስማማት ተስፋ አላቸው።
ኢንተሮች ኦናናን ከ50 ሚሊዮን ዩሮ ባነሰ ገንዘብ አይሸጡትም።
[ Sky Sport via Matteo Barzaghi ]
@Manchester_unitedfan
@Manchester_unitedfan
16.4K viewsɪsʜᴏᴡɴɪɢᴜs, edited 17:48