Get Mystery Box with random crypto!

Getachew K reda

የቴሌግራም ቻናል አርማ getachew_reda_offical — Getachew K reda G
የቴሌግራም ቻናል አርማ getachew_reda_offical — Getachew K reda
የሰርጥ አድራሻ: @getachew_reda_offical
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.74K
የሰርጥ መግለጫ

#Politician | Mekelle , TIGRAY REPUBLIC
Freedom comes neither free nor cheap

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-03-07 12:23:27
አክሱም ዩንቨርስቲ በጦርነቱ በመውደሙ ምክንያት ተመልሶ ለማገልገል እንዲችል እርዳታ እየጠየቀ ነው. አዎ ዩንቨርስቲዎቻችን ትውልድን የሚያንፁ የሚያስተምሩ  ስለሆኑ መልስው መቋቃም  አለባቸው
899 views09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 18:08:08
ትኹረት!!

አብ አኽሱም ዘለው ቅርስታት አብ ዓብዪ ሓደጋ አለው! በማይን ዘሓይን አብ ውሽጢ ዘለው መቓብራት ምፍራስ ጀሚሮም አለው!
1.0K views15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 08:48:41 አጼ ምንልክ የአድዋ ጦርነት ላይ እንዳልነበሩኮ ማንም አይክደውም። ልዩነቱ እኛ ዋሻ ውስጥ ተደብቀው ነበር ስንል እነሱ ደግሞ አይ አይደለም፤ ሲያስቀድሱ ነው የነበሩት ነው የሚሉት።

ዞር አሉ እንጂ አልሸሹም ነው - ነገሩ። እነሱ ባሉትም ቢሆን ዋነው ነገር በጦርነቱ ቦታ አለመኖራቸው ነው።
1.8K views05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 06:49:53
Thank you Helina getachew ...
what a wise women
1.8K views03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 07:48:46
Heroes of the century
2.0K views04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 14:34:46 ትግራይ የማንም 5% አይደለችም! ትግራይ የራሷ 100% ነች!!
2.5K views11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 10:03:13 ጎዳ ብርጭቆ ፋብሪካ ብብዙሓት ተጋሩ ብሼር ካምፓኒ መልክዕ ዝተመስረተ ፋብሪካ እዩ ነይሩ:: እዚ ፋብሪካ እዚ ዓብዪ ተስፋ ዝተዉሃቦ ንብራኸ ትግራይ'ዉን ዓብዪ ግደ ክህልዎ እዩ ተባሂሉ ዝህንጠው ዝነበረ ፋብሪካ እዩ:: ሽዓብያ ናብ ዓድና ምስኣተወ ዳርጋ ሙሉእ ብሙልእ ዝብሃል መልክዑ ዘሪፍዎ ቆፎ ጥራይ እዩ ሒዙ ተሪፉ ዘሎ::

እዚ ክብል እንተለኹ ግን ተስፋ ዝቆርፅ ትግራዋይ ክህልው እዩ ኢለ ኣይሓስብን:: ሰሪሕካ ዘምፀእኻዮ ሰሪሕካ ንምትካእ ዝኸብድ ኣይኮነን:: ንእንተ ሽዓብያ ግን ዝዘረፍወን ዝብርክታሎም እንተመሲልዎም ዓያሹ እዮም::

Mezeker A.zemo
3.4K views07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 19:10:18 የአማራ ጳጳሶች ህዝቡን " ውጣ እና ለሀይማኖትህ ሰማዕት" ሁን እያላችሁ በእሳት ከምታስበሉት የምር ፅድቅ የሚገኝበት ሞት ከሆነ ለምን እናንተ ከፅድቁ አትካፈሉም ? ከህዝቡ ፊት ተሰልፋችሁ ውጡ
3.2K views16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 21:13:13
ይቅርታ መጠየቁ ጥሩ ነው... ለጥሩ ጉርብትናም ይሆናል
3.0K views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 17:26:40
እኔ ለተፈጠርኩበት ማንነት ያለ ሃጥያቴ በማንነቴ ስገደል ኣይሆንም ብሎ ጫካ ኣድሮ ሽንት ጠጥቶ የተከላከለኝ ፣የህዝብ ልጅ ፣ለሂወቱ ያልሳሳው ፣እኔ ሞቼ ኣንተ በማንነትክ ተከብረህ ኑር ያለኝ TDF ክብር እና ምስጋና ይድረሰው ። ፅሑፍ ደረቅ ነው ስሜትን ኣይገልፅም ፣የTDF ውለታ ሳስብ ኣይኖቼ እምባ ኣቅርረው፣እጆቼ እየተንቀጠቀጡ፣ሲቃ ይዞኝ ስሜቴ መቆጣጠር እያቃተኝ ነው ።ሰው ልጅ ላንተ መኖር ሂውቱን ሲከፍልልህ ከባድ ነው ።
ውለታቹን መላሽ ያድርገኝ ።
2.5K views14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ