Get Mystery Box with random crypto!

Getachew K reda

የቴሌግራም ቻናል አርማ getachew_reda — Getachew K reda G
የቴሌግራም ቻናል አርማ getachew_reda — Getachew K reda
የሰርጥ አድራሻ: @getachew_reda
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.77K
የሰርጥ መግለጫ

#Politician | Mekelle , TIGRAY REPUBLIC
Freedom comes neither free nor cheap

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-03-22 08:18:14 Anyhu አነ ብግለይ ን TDF አሕዋትና ዝውዕል ገንዘብ ምትእኽኻብ Campaign ክጅምር እየ... ን ቻነልና እዙይ ሓድሽ ነገር አይኮነን we can do it....
69 views05:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 21:32:41
እነ ታዬ ቦጋለ በዚች ሚመለሱ አይደሉም... አብይ ተክላይን ጠርቶ በጥይት ቢያስላጨውም ጥሩ ነው
743 views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 08:34:34 ክቡር አያና ዶ/ር ደብረፂዎን
Thank you for your service and
may God bless you! our hero
1.0K views05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 21:13:26
ራሺያ ከዚህ በኃላ ዩክሬይንን ለመቆጣጠር 800 ሺ አካባቢ ወታደሮች ያስፈልጓታል ይላሉ ተንታኞች ... ዘመነ ካሴ ደግሞ ከእስር ቤት በፃፈው ደብዳቤ ሁለት ሚሊዮን ወታደር እንዲዘጋጅ ትዕዛዝ ሰጥቷል ..

መቼም አለምን ለመቆጣጠር አስቦ ይሆናል
.
.
1.1K views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 22:49:54 ፕረዚደንት ክልል ትግራይ ኮይነ ብምምራጽኩምኒ ሕቡን እየ።
@getachew_reda
1.2K viewsedited  19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 22:40:53 የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት እንደሆን ስለመረጣቹኝ ኩራት ይሰማኛል። ለመልካም ምኞታችዉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።
1.2K viewsedited  19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 22:35:19 president Getachew reda
1.2K views19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 17:43:57
አሜሪካ በትግራይ ጦርነት ለተፈፀመ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ምርመራ የሚውል 2ሚሊዮን ዶላር ገደማ ገንዘብ በጀተች።

ተፈፀምቴ ... አሁን ተጠያቂነትም አፍጣጭነትም አለ።
1.7K views14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 19:38:04 አንዳንድ ሌባ በቅኔ ሲጠሩት አቤት ይላል .."አብን" ..
1.6K views16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 15:53:08
ጦርነት ያወጀውን ያቀጣጠለውን ፣ እርምጃ እንዲወሰድ የገፋፋውን ኢትዮ 360 ሚዲያ እየተከታተልክ ..

በስንት ውጣ ውረዶች ውስጥ ስንት መስዕዋትነት ከፍሎ ዛሬ እዚህ የደረሰውን ከሚዲያ በላይ ሆኖ ያገለገለህን DW ብሎክ የማድረግ ዘመቻ መክፈት ማለት ምን ማለት ነው ??

ችግሮች ካሉ በአግባቡ መነጋገር እንጂ እንደ ጠላት ማግለልና ብሎክ ማድረግን ምን አመጣው ... በስንት ችግሮችና መከራ ውስጥ ያልተበገረን አንድነት .. በሚዲያ አለመግባባት ምክንያት እንዲሸረሸር መፍቀድ የለባችሁም !!
.
.
.
1.6K views12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ