Get Mystery Box with random crypto!

የልጃችንን የድል ዜና የሰማነዉ በሚዘዋወር ወሬ ነዉ ..! ምክንያቱም በቲቪ እንዳንከታተላት መብራት | Getachew K reda

የልጃችንን የድል ዜና የሰማነዉ በሚዘዋወር ወሬ ነዉ ..! ምክንያቱም በቲቪ እንዳንከታተላት መብራት የለም ! በስልክ እንዳንሰማም የስልክ መስመር ትግራይ ዉስጥ ከተቋረጠ ረጅም ግዜ ሆኖታል ።

በ 10'000 ሺ ሜትር ሩጫ የወርቅ ሜዳልያ ባለቤት የሆነችዉ የ አትሌት ለተሰንበት ግደይ ወላጆች ...