የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
3.94K
የሰርጥ መግለጫ
ለአስተያየት ይህንን ይጠቀሙ @Bettytafeseofficial_bot
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-08-26 11:29:15
ሲኖ
ዛሬ
ከቦሌ ሚካኤል ወደ ወሎ ሰፈር በሚወስደው መኖሪያ ቤት ላይ ወድቋል።ጥንቃቄ ይደረግ
ለፈጣንና ታማኝ መረጃዎች @emsmereja ን join ማድረጎን አይርሱ
@emsmereja
@emsmereja
@emsmerej
718 views08:29
2022-08-25 21:34:18
አንዳንዴም ጥሩ የሰራን ማመስገን ጥሩ ነው!
በዩቱብም መታለች ሰብስክራብ እያረጋችሁ አበረቷቷት
726 views18:34
2022-08-25 20:31:21
#ሰበር| ዓለም ጭንቀት ውስጥ ገብታለች| በ1 ደቂቃ በምድር ላይ ያለ ስነ-ፍጥረትን የሚያወድም መሳሪያ ተገኘ| ቪዲዮውን ይመልከቱ #ሼር
728 views17:31
2022-08-22 14:29:48
ጦርነት ጉሰማውን ተያይዘውታል!
ባለፈውም "ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን ነው" ብለው በርካታ ወጣት አስጨረሱ። አሁንም ቅስቀሳውን ጀምረውታል። ራስን ለመከላከል ሲሞከር "ጦርነት ይብቃ" የሚለው አስመሳይ ሁላ እነዚህን ጦርነት ጎሳሚዎች ሲወቅሳቸው አላይም።
እንዲም እያሉ ነው
"ነገሩ ያሳዝናል። ያስቆጫል። ግን ሽባ ሆኖ ቤት ከመዋል እየ*ተ*ዋ*ጉ ነፃ መሆን ይበልጣል። ነፃነት ያለ መስዋዕትነት አይገኝም። የያንዳንዱ ት*ግ*ሬ እምነት በዚህ ሃሳብ ላይ የተመሰረተ መሆን አለበት።" እያሉ ነው ።
እንግዲ ልብ በሉ! ይህን ቅስቀሳ ያደረጉ ሰዎች ነገ ተጠቃን ብለው ቅስቀሳ ያደርጋሉ።
#ሼር ይደረግ
1.1K views11:29
2022-08-21 21:40:54
ወይ ምላስ መሳደብም ጀምሯል
ሙሉውን ቃለ ምልልስ በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ
ይህንን ይጫኑ #ሼር ይደረግ
1.0K views18:40
2022-08-20 21:39:11
አስገራሚውና አስደንጋጩ የጌታቸው ረዳ ንግግር በቀላሉ መታየት የለበትም ባይ ነኝ! መሉ መግለጫውን እዩትና አስተያየታችሁን አስቀምጡ!!
Watch video #share ይደረግ
1.1K views18:39
2022-08-19 22:02:24
ኢትዮ ቴሌኮም ይሄ ሁሉ ሲም ካርድ በህገ ወጦች እጅ ሲገባ ምን እየሰራ ይሆን
በህገ ወጥ መንገድ በግለሰብ መኖሪያ ቤት የተከማቸ 7577 የሞባይል ሲም ካርድ በጂማ ከተማ ጊንጆ ቀበሌ ከአንድ ተጠርጣሪ ጋር መያዙን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ።
Siim-kaardiiwwan mobaayilaa karaa seeraan alaatiin mana nama dhuunfaa keessatti kuufamee tajaajila hojii seeraan alaatiif oolaa ture 7577 Magaalaa Jimmaa ganda Ginjoo keessatti shakkamaa tokko waliin too'annaa jala oolfameera.
ዜናዎቻችንን በዚህ https://youtube.com/c/ETWORLDTV ያገኛሉ።
subscribe አድርጉ
#share Godhaa
995 views19:02
2022-08-19 12:56:35
አስገራሚ መረጃ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች እያበረሩ እያለ እንቅልፍ ይዟቸው እንደነበር ታወቀ።
ነገሩ እንዲህ ነው፣ August 15 ET343 ,Boing 737-800 የተባለ የኢትዮጵያ አውሮፕላን ከካርቱም ወደ አዲስ አበባ በ37,000 ጫማ ከፍታ ላይ እየበረረ እያለ አዲስ አበባ ሊገባ ትንሽ ሲቀረው በወቅቱ አውሮፕላኑን ሲያበሩ የነበሩ ሁለቱም ፓይለቶች እንቅልፍ ይዟቸው የበረራ አቬሽን ሰራተኞች ፓይለቶቹን ለማግኘት ሙከራ ቢያደርግም አለመሳካቱን ተገልጿል። በኋላም ፓይለቶቹ እና የአቬሽን ሰራተኞች የሚገናኙበት ሲስተም ሲቋረጥ አውሮፕላኑ በሚያሰማው Automatic alarm ፓይለቶቹ ከእንቅልፋቸው ነቅተው አውሮፕላኑ ምንም አይነት ጉዳት ሳይደርስበት አዲስ አበባ በሰላም አርፏል።
በጣም በርካታ የውጪ ሚዲያዎች እየዘገቡት ይገኛሉ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጉዳዩ ላይ እንዳለው ጉዳዩን እያጣሩ መሆኑን ገልጿል። #ሼር ይደረግ
ዜናዎቻችንን በዚህ https://youtube.com/c/ETWORLDTV ያገኛሉ።
subscribe አድርጉ
896 views09:56