Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ለትግራይ ሕዝብ! ሰላም ለኢትዮጵያ! የትህነግ አክቲቪስቶች 'ሰላም! ሰላም!' እያሉ ነው። | Betty Tafese Official

ሰላም ለትግራይ ሕዝብ! ሰላም ለኢትዮጵያ!

የትህነግ አክቲቪስቶች "ሰላም! ሰላም!" እያሉ ነው። በጣም ጥሩ! እንኳን ደሕና መጣችሁ!

ለትግራይ ሕዝብም፣ ለኢትዮጵያም ሰላም የሚሰፍነው ግን ትህነግ ትጥቅ ሲፈታ ብቻ ነው። ትህነግ ትጥቅ ይፍታ! ሰላም ለትግራይ ሕዝብ፣ ሰላም ለኢትዮጵያ ይስፈን! ትህነግ በአስቸኳይ ትጥቅ ይፍታ! የሰላም እድል የሚፈጠረው ትህነግ ትጥቅ ሲፈታ ብቻ ነው! ሰላም የሚፈልግ በአስቸኳይ ትህነግን ትጥቅ ማስፈታት ላይ ይረባረብ!

ሰላም! ሰላም! ሰላም! #ሼር_follow_ያርጉ
ጌች


ለፈጣንና ታማኝ መረጃዎች @emsmereja ን join ማድረጎን አይርሱ
@emsmereja
@emsmereja
@emsmerej