Get Mystery Box with random crypto!

ወያኔ በሽሽት ጥሙጋን አልፏል፣ በመሃል ተቆርጠው የቀሩ ብዙ ስለሆነ እጅ እንዲሰጡ ትዕዛዝ ተሰጥቷቸ | Betty Tafese Official

ወያኔ በሽሽት ጥሙጋን አልፏል፣ በመሃል ተቆርጠው የቀሩ ብዙ ስለሆነ እጅ እንዲሰጡ ትዕዛዝ ተሰጥቷቸዋል።
ከፍተኛ ጦሩንም ወደ ማይጰብሪ ከመሸ እያስጠጋ ነዉ ስለዚህ ወልቃይት ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
#ሼር በማድረግ የድርሻዎን ይወጡ


ለፈጣንና ታማኝ መረጃዎች @emsmereja ን join ማድረጎን አይርሱ
@emsmereja
@emsmereja
@emsmerej