Get Mystery Box with random crypto!

የዓለማችን ምርጥ ጄኔራሎች የጻፏቸውን መጽሃፎች ስታነቡ አንድ የጋራ መልዕክት ታገኛላችሁ። መልዕክቱ | Betty Tafese Official

የዓለማችን ምርጥ ጄኔራሎች የጻፏቸውን መጽሃፎች ስታነቡ አንድ የጋራ መልዕክት ታገኛላችሁ። መልዕክቱም ስለተረጋጋ አዕምሮ አስፈላጊነት የሚገልጽ ነው። የተረጋጋ አዕምሮ ነገሮችን ከግራና ከቀኝ፣ ከፊት እና ከኋላ አይቶ መወሰን ይችላል። የተረጋጋ አዕምሮ በጊዚያዊ ድል መፈንጠዝ ወይም በጊዚያዊ ሽንፈት ማዘን አያውቅም። በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ቢሆን ለተሻለ መፍትሄ ይሰራል። ያው አንዳንድ የእግርኳስ ደጋፊዎች ይወግሩኛል እንጅ፣ አንድን ቡድን በስም ጠቅሼ ምሳሌ ልሰጥ ፈልጌ ነበር። ይህ ቡድን ልክ ውድድሩ ሲጀመር አንደኛ ይሆናል፤ ደጋፊዎቹም በጣም ይፈነጥዛሉ። ውድድሩ ሊጠናቀቅ አካባቢ ደግሞ "ከሊጉ ይወርድ ይሆን" እየተባለ መነጋገሪያ ይሆናል። ደጋፊዎቹም በረዶ ውስጥ እንደገባች አይጥ ይሆናሉ። ለማንኛውም በጊዜያዊ ድል መስከረም ሆነ በጊዚያዊ ችግር መሸበር አይገባም።

እውነት ነው የምላችሁ፣ የሰው ህይወት መጥፋቱ ቢያሳዝነኝም፣ ህወሃት በጀመረው አዲስ ጥቃት ነድቶ ወደኋላ ወደ ማይመለስበት መንገድ እየወሰደው ነው። #share

ለፈጣንና ታማኝ መረጃዎች @emsmereja ን join ማድረጎን አይርሱ
@emsmereja
@emsmereja
@emsmerej