Get Mystery Box with random crypto!

ጥብቅ መረጃ ሼር ይደረግ 'ህወሓት የአየር ጥቃት ፍራቻ  ከካምፖችና መጋዘኖች መሣሪያዎችን እያወ | Betty Tafese Official

ጥብቅ መረጃ ሼር ይደረግ
"ህወሓት የአየር ጥቃት ፍራቻ  ከካምፖችና መጋዘኖች መሣሪያዎችን እያወጣ ወደ ሲቭሊያን መንደር እያዘዋወረ ይገኛል። ትምህርት ቤቶችንና ቤተክርስቲያኖችን እየተጠቀሙ ነው።
ዛሬ ዞብልን ለመያዝ በሶስት ተሳቢ ጭኖ ተጨማሪ ሀይል ለማስገባት ሲሞክር አየር ሃይል በወሰደው እርምጃ ተበትኗል።
ህወሃት ለአንድ ሳምንት ያዋጋል ብሎ የተሰጣቸውን ተተኳሽ የጨረሱ ታጣቂዎቹ በአንዳንድ ግንባሮች እጅ መስጠት ጀምረዋል። #ሼር በማድረግ መረጃዎቹን አድርሱ
ለበለጠ መረጃ ይሄንን ይጎብኙ




ለፈጣንና ታማኝ መረጃዎች @emsmereja ን join ማድረጎን አይርሱ
@emsmereja
@emsmereja
@emsmerej