Betty Tafese Official

የቴሌግራም ቻናል አርማ bettytafese_official — Betty Tafese Official
ርዕሶች ከሰርጥ:
Share
Sharelikecommentthispage
የቴሌግራም ቻናል አርማ bettytafese_official — Betty Tafese Official
ርዕሶች ከሰርጥ:
Share
Sharelikecommentthispage
የሰርጥ አድራሻ: @bettytafese_official
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.94K
የሰርጥ መግለጫ

ለአስተያየት ይህንን ይጠቀሙ @Bettytafeseofficial_bot

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-29 07:35:39 ሰላም ለትግራይ ሕዝብ! ሰላም ለኢትዮጵያ!

የትህነግ አክቲቪስቶች "ሰላም! ሰላም!" እያሉ ነው። በጣም ጥሩ! እንኳን ደሕና መጣችሁ!

ለትግራይ ሕዝብም፣ ለኢትዮጵያም ሰላም የሚሰፍነው ግን ትህነግ ትጥቅ ሲፈታ ብቻ ነው። ትህነግ ትጥቅ ይፍታ! ሰላም ለትግራይ ሕዝብ፣ ሰላም ለኢትዮጵያ ይስፈን! ትህነግ በአስቸኳይ ትጥቅ ይፍታ! የሰላም እድል የሚፈጠረው ትህነግ ትጥቅ ሲፈታ ብቻ ነው! ሰላም የሚፈልግ በአስቸኳይ ትህነግን ትጥቅ ማስፈታት ላይ ይረባረብ!

ሰላም! ሰላም! ሰላም! #ሼር_follow_ያርጉ
ጌች


ለፈጣንና ታማኝ መረጃዎች @emsmereja ን join ማድረጎን አይርሱ
@emsmereja
@emsmereja
@emsmerej
288 views04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 22:42:35 ወያኔ በሽሽት ጥሙጋን አልፏል፣ በመሃል ተቆርጠው የቀሩ ብዙ ስለሆነ እጅ እንዲሰጡ ትዕዛዝ ተሰጥቷቸዋል።
ከፍተኛ ጦሩንም ወደ ማይጰብሪ ከመሸ እያስጠጋ ነዉ ስለዚህ ወልቃይት ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
#ሼር በማድረግ የድርሻዎን ይወጡ


ለፈጣንና ታማኝ መረጃዎች @emsmereja ን join ማድረጎን አይርሱ
@emsmereja
@emsmereja
@emsmerej
399 views19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 22:18:41
""""""""አስደሳች ዜና ልንገራችሁ ......................................like

ሽራሮ በመከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር ሆናለች። የትግራይ ህዝብ ከዚህ አሸባሪ ነፃ መውጣት አለበት። #SHARE_LIKE በማድረግ ተባበሩን

ለፈጣንና ታማኝ መረጃዎች @emsmereja ን join ማድረጎን አይርሱ
@emsmereja
@emsmereja
@emsmerej
405 views19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 21:40:21 ቆቦ ፣ፎኪሳ በጥምር ጦሩ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን አሚኮ (ትግርኛ) ዘግቧል።
ጥምር ጦሩ ወደ ዋጃ እና አላማጣ እየገሰገሰ ነው። #ሼር አታረግም አንተ

ለፈጣንና ታማኝ መረጃዎች @emsmereja ን join ማድረጎን አይርሱ
@emsmereja
@emsmereja
@emsmerej
402 views18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 19:51:08 """ሰበር ዜና ሼር
የተረጋገጠ
ቆቦን መልሰን በእጃችን አስገብተናል፣ሮቢት አካባቢ የገቡት ተቆርጠው መውጫ ጠፍቷል። ወደኋላ ሸሽተዋል።
ከምስራቅ አማራ ፋኖ ከቆቦ በስልክ
ጦርነቱ ገና ነው መዘናጋት አያስፈልግም።

#ShareLikeCommentthispage ይደረግ

ለፈጣንና ታማኝ መረጃዎች @emsmereja ን join ማድረጎን አይርሱ
@emsmereja
@emsmereja
@emsmerej
482 views16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 18:22:15
ደስ የሚል ዜና አለ #ሼር ይደረግ

#አሁን_በደረሰን_ዜና

ቆቦ አከባቢ ደረስኩኝ ብሎ ራሱን ያጃጃለዉ የጠላት ሀይል በእግረኛ ጦራችን የቆረጣ ስልት መመለሻ መዉጫዉ ላይከፈት ከተከረቸመበት በኋላ ከሰማይ በሚዘንቡ እሳቶች ተጠብሰዉ የአሞራ ሲሳይ ተደርገዋል።

ድል ለጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊታችን #ሼር_follow_ያርጉ

ለፈጣንና ታማኝ መረጃዎች @emsmereja ን join ማድረጎን አይርሱ
@emsmereja
@emsmereja
@emsmerej
505 views15:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 11:53:15
አንድ የመከላከያ ሰራዊት መኮንን ይህን ጽሁፍ በገጼ ላይ እንዳወጣው በጠየቀኝ መሰረት፣ እነሆ አስተናግጀዋለሁ። አመሰግናለሁ ።

የብረት አጥር ክንዳቸው የማይነጥፍ

ሃገራችን እትዮጵያ በታሪክ ማንንም ወራና ተተናኩሳ አታቅም ግን በቃ ሁሌም ጠላት አይኑ ባያት ቁጥር ለመውረር ሉዓላዊነትዋን በመዳፈር ህዝብዋን ለማሰቃየት ይጥራል ።

የጀግኖች ሃገር ኢትዮጵያ ግን ተሸንፋና ተንበርክካ አታውቅም ምክንያቱም በደም ስራቸው ሁሌም ጀግናና አሞተ መራራ ቆራጥ ልጆች አልዋት ።

አዎ በይበልጥ የልጆችዋን መጠርያ መከላከያ ትለዋለች። ታድያ ዛሬ ላይ ሃያል፣ ግዙፍ፣ የብረት አጥር ክንዳቸው የማይነጥፍ በስነ ልቦናም ይሁን በማቴሪያል ዝግጁነቱ የተጠናከረ ትላትን የሰራውን ገድልና ጀግንነት ማስቀጠልና ድል ማስመዝገብ የሚችል ሃይል ተፈጥሯል ።

ጠላቶቻችን ሁሌም አንድ ነገር ይችላሉ-መፎከር። ግን እውነት እላችኋለሁ ኢትዮጵያ ነክቶ ወደ ቤቱ ተመልሶ በሰላም የተኛ የለም። ምክንያቱም ያነደዱትን እሳት ቆስቁሶና የተዳፈነውን ሴራ ጉልጉሎ በማውጣት ለምን መጀመርያ ለኮስነው ብለው እስኪፀፀቱ ድረስ በለኮሱት እሳት ወደ እሳተ ገሞራነት ቀይሮ የሚያቃጥል፣ ወደ አመድነትም የእብሪትን ክምር የሚቀይር፣ የመከላከያ ሃይል ተገንብቷልና ።

ጠላቶቻችን ከቻሉ መልሰውና ደጋግመው ያስቡበት አለበለዚያ ግን ሞታቸው መቅረቡን አስበው በመጨረሻም ትርጉም የለሽ ዋጋ ይከፍላሉ።
ይህንን የመሰለ የሞራል ስንቅ ሼር ባታደርጉት እውነት ያስተዛዝባል። ሼር ፔጁን like አድርጉ መረጃ አንዱ የጦር መሳሪያ ነው።#ሼር_follow_ያርጉ

ለፈጣንና ታማኝ መረጃዎች @emsmereja ን join ማድረጎን አይርሱ
@emsmereja
@emsmereja
@emsmerej
541 views08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:35:24 የዓለማችን ምርጥ ጄኔራሎች የጻፏቸውን መጽሃፎች ስታነቡ አንድ የጋራ መልዕክት ታገኛላችሁ። መልዕክቱም ስለተረጋጋ አዕምሮ አስፈላጊነት የሚገልጽ ነው። የተረጋጋ አዕምሮ ነገሮችን ከግራና ከቀኝ፣ ከፊት እና ከኋላ አይቶ መወሰን ይችላል። የተረጋጋ አዕምሮ በጊዚያዊ ድል መፈንጠዝ ወይም በጊዚያዊ ሽንፈት ማዘን አያውቅም። በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ቢሆን ለተሻለ መፍትሄ ይሰራል። ያው አንዳንድ የእግርኳስ ደጋፊዎች ይወግሩኛል እንጅ፣ አንድን ቡድን በስም ጠቅሼ ምሳሌ ልሰጥ ፈልጌ ነበር። ይህ ቡድን ልክ ውድድሩ ሲጀመር አንደኛ ይሆናል፤ ደጋፊዎቹም በጣም ይፈነጥዛሉ። ውድድሩ ሊጠናቀቅ አካባቢ ደግሞ "ከሊጉ ይወርድ ይሆን" እየተባለ መነጋገሪያ ይሆናል። ደጋፊዎቹም በረዶ ውስጥ እንደገባች አይጥ ይሆናሉ። ለማንኛውም በጊዜያዊ ድል መስከረም ሆነ በጊዚያዊ ችግር መሸበር አይገባም።

እውነት ነው የምላችሁ፣ የሰው ህይወት መጥፋቱ ቢያሳዝነኝም፣ ህወሃት በጀመረው አዲስ ጥቃት ነድቶ ወደኋላ ወደ ማይመለስበት መንገድ እየወሰደው ነው። #share

ለፈጣንና ታማኝ መረጃዎች @emsmereja ን join ማድረጎን አይርሱ
@emsmereja
@emsmereja
@emsmerej
564 views18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 20:53:03 ሰበር ዜና


የኢትዮጵያ መከላከያ " ቆቦ " ን ለቆ መውጣቱን መንግስት ገለፀ።

የኢፌዴሪ መንግስት ኮሚኒኬሽን ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ፥ " አሻባሪው ህወሓት የሰው ኃይል ማዕበልን በመጠቀም የቆቦ ከተማን ከውጭ በብዙ አቅጣጫ እያጠቃ ነው " ብሏል።

በሌላ በኩል ደግሞ በከተማ ውስጥ ሠርጎ ገቦችን በማሥረግ የሕዝቡን ደኅንነት አደጋ ውስጥ በሚያስገባ መልኩ የከተማ ውስጥ ውጊያ ለማድረግ የሚያስችል ሁኔታ እየፈጠረ ይገኛል ብሏል።

በዚህም ፤ " የሕዝብን ከፍተኛ ፍጅት ለማስወገድ የመከላከያ ኃይል የቆቦ ከተማን በመልቀቅ እና ወደ ኋላ መጥቶ ለመከላከል የሚስችለውን ወታደራዊ ይዞታዎችን ለመያዝ ተገዷል " ሲል አሳውቋል።

የኢፌዴሪ መንግስት ኮሚኒኬሽን ፥ " አሸባሪው ኃይል የትግራይን ወጣት እየማገደ በሕዝብ ማዕበል ማጥቃቱን ካላቆመ መከላከያ ሕጋዊ ፣ ሞራላዊና ታሪካዊ ግዴታውን ለመወጣት የሚገደድ ይሆናል " ብሏል።

ምንም እንኳን ከተለያየ አቅጣጫ ሰላም እንዲሰፍን እና መሳሪያ ወርዶ ንግግር እንዲጀመር ጥሪዎች ቢቀርቡም በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ያገረሸው ግጭት ከዕለት ወደ ዕለት እየተባባሰ መጥቷል። #ሼር ይደረግ

ለፈጣንና ታማኝ መረጃዎች @emsmereja ን join ማድረጎን አይርሱ
@emsmereja
@emsmereja
@emsmerej
641 views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 21:35:48
ጥብቅ መረጃ ሼር ይደረግ
"ህወሓት የአየር ጥቃት ፍራቻ  ከካምፖችና መጋዘኖች መሣሪያዎችን እያወጣ ወደ ሲቭሊያን መንደር እያዘዋወረ ይገኛል። ትምህርት ቤቶችንና ቤተክርስቲያኖችን እየተጠቀሙ ነው።
ዛሬ ዞብልን ለመያዝ በሶስት ተሳቢ ጭኖ ተጨማሪ ሀይል ለማስገባት ሲሞክር አየር ሃይል በወሰደው እርምጃ ተበትኗል።
ህወሃት ለአንድ ሳምንት ያዋጋል ብሎ የተሰጣቸውን ተተኳሽ የጨረሱ ታጣቂዎቹ በአንዳንድ ግንባሮች እጅ መስጠት ጀምረዋል። #ሼር በማድረግ መረጃዎቹን አድርሱ
ለበለጠ መረጃ ይሄንን ይጎብኙ
ለፈጣንና ታማኝ መረጃዎች @emsmereja ን join ማድረጎን አይርሱ
@emsmereja
@emsmereja
@emsmerej
668 views18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ