Get Mystery Box with random crypto!

#መረጃ! አቶ ስንታየሁ ቸኮል የ10 ሺህ ብር ዋስ የተፈቀደላቸው ቢሆንም ፓሊስ ይግባኝ ጠይቆባቸዋ | ቤተ-አምሓራ ሚድያ Bete amhara media

#መረጃ!

አቶ ስንታየሁ ቸኮል የ10 ሺህ ብር ዋስ የተፈቀደላቸው ቢሆንም ፓሊስ ይግባኝ ጠይቆባቸዋል።
/
በግፍ እስር ላይ ያሉት የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ እና የስራ አስፈፃሚ አባሉ አቶ ስንታየሁ ቸኮል ዛሬ በየፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ወንጀል ችሎት የቀረቡ ሲሆን ፤ ፍርድ ቤቱም ለአቶ ስንታየሁ በ10ሺህ ብር ዋስ እንዲለቀቁ ውሳኔ አስተላልፎ ነበር። ነገር ግን የዋስ መብት መሰጠቱን ተከትሎ ፖሊስ ይግባኝ ጠይቆባቸዋል።
በሀሰት ክስ የታሰሩት አቶ ስንታየሁ ከዚህ ቀደም ሁለት ግዜ ዋስትና ተሰጥቷቸው የከፈሉ ቢሆንም ፓሊስ ሳይለቃቸው መቅረቱ ይታወሳል።


ብሽቅ ስርአት