Get Mystery Box with random crypto!

'አምፖል ተቃጠለ ተብሎ ቤት አይቀየርም!' // መንግሥት የፋኖ ጓዶቼን ቢያሳድድም፣ለከፈልነው መስዕ | ቤተ-አምሓራ ሚድያ Bete amhara media

"አምፖል ተቃጠለ ተብሎ ቤት አይቀየርም!"
//
መንግሥት የፋኖ ጓዶቼን ቢያሳድድም፣ለከፈልነው መስዕዋትነት ክሬዲት ባይሰጠኝም ከሀገሬ ክብር ስለማይበልጥብኝ ከፊት ለመሰለፍ ዝግጁ ነን፡፡ በተደጋጋሚ  የቆሰልኩት ለተከበረው ህዝቤ በመሆኑ ዛሬም ወገኔን የተከፈተበትን ጥቃት ለመመከትና ላለማስደፈር ወልቃይት ልጉዲ ላይ መሽገናል፡፡
ጠላት ባለበት ሄደን ለመቅበርም ማንኛውንም ግድጅ ዝግጁ ሆነን እንጠብቃለን፡፡

የአማራ ፋኖ
የቴዎድሮስ ብርጌድ
የገብርዬ ሻለቃ
ዋና አዛዥ
ሻለቃ ውባንተ አባተ፡፡


ከግንባር መረጃዎችን የሚያደርሰውን የቴሌግራም ገፅ ይቀላቀሉ:-

https://t.me/Bete_amharamedia