Get Mystery Box with random crypto!

የጀመርነዉን ትግል ህዝባችንን ይዘን ለድል እናበቃዋለን።   በህግ ማስከበር ስም በመንግስት ሲሳ | ቤተ-አምሓራ ሚድያ Bete amhara media

የጀመርነዉን ትግል ህዝባችንን ይዘን ለድል እናበቃዋለን።

  በህግ ማስከበር ስም በመንግስት ሲሳደድ የኖረዉን የአማራ ወጣት ከየ አካባቢው በማሰባሰብ የሰው ሃይል አቅማችንን እያጠናከርን ነው። አሁንም ሁሌም ከጎናችን ያልተለየዉን ህዝባችንን ይዘን ድል እናደርጋለን።

ሁሉም የአማራ ወጣት የአማራ ፋኖ ለማይቀረው የአማራ ህዝብ የህልዉና ትግል ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ወደ ግንባር እንዲከትና እንዲዘምት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

* ማስታወሻ፡  የአማራ ወጣት ሆይ ነጻነትህን ከማንም አትጠብቅ! ነጻነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም። የአማራ ወጣት ሆይ የትም ብትሄድ የትም ብትሆን ሞት ተደግሶልሃልና ገዳይህን እየገደልክ ሙት። ያኔ ሞትህ ሞት አይሆንም መስዋዕትነት እንጂ! መስዋዕትነት ደግሞ ነጻ ያወጣሃል። ያኔ አባቶችህ በሰሯት አገር ህልውናህ ተጠብቆና ተረጋግጦ ፍትህ እኩልነትና ነጻነት ሰፍኖልህ በሰላም ትኖራለህ።

የአማራ ፋኖ መልእክት ከግንባር


ከግንባር መረጃዎችን የሚያደርሰውን የቴሌግራም ገፅ ይቀላቀሉ:-

https://t.me/Bete_amharamedia