Get Mystery Box with random crypto!

ከምስራቅ አማራ ፋኖ የተላለፈ ጥሪ! የትግራይ ወራሪ ሃይል በራያ ግንባር ጦርነት ከፍቷል። በራያ | Amhara times

ከምስራቅ አማራ ፋኖ የተላለፈ ጥሪ!

የትግራይ ወራሪ ሃይል በራያ ግንባር ጦርነት ከፍቷል። በራያ ግንባር በምዕራብ በኩል በጀመዶ መሃጎ እና ወደ ጊዳን መስመር ከፍተኛ ዉጊያ ከፍተዋል። በራያ ግንባር በምስራቅ በኩል ወደ አፋር ድንበር አካባቢ ቦተሊ እንዲሁ ጦርነት ከፍቷል።

ስለሆነም ሁሉም ህዝባችን ከጥምር ሃይሉ (መከላከያ ልዩ ሃይል ፋኖ እና ሚሊሻ) ጎን በመሆን በትጥቅና ስንቅ ጭምር ደጀን እንዲሆንና ትግሉን እንዲቀላቀል ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።