Get Mystery Box with random crypto!

#ሰበር ከክልል አደረጃጀት ጋር በተያያዘ በወልቂጤ ከተማ የስራ ማቆም አድማ እየተደረገ ነው። ከተ | Amhara times

#ሰበር

ከክልል አደረጃጀት ጋር በተያያዘ በወልቂጤ ከተማ የስራ ማቆም አድማ እየተደረገ ነው። ከተማው ሙሉ በሙሉ ፀጥ ብሏል። የአድማው ጠሪ ሆኖ የመጣ አካል ባይኖርም በትላንትናው እለት ወረቀት ተበትኖ ነበረ።

በተያያዘ ዜና ቆሴ ከተማ ከትላንትና ጀምሮ ከሀዲያ ዞን በመጡ ወጣቶች ሰዎች ተደብድበዋል፣ ሱቆች ተዘርፈዋል፣ ጉራጌዎች " ክላስተሩን ካልደገፋችሁ ከተማውን ለቃችሁ ውጡልን" እየተባሉ እንደሆነ እየገለፁ ነው።