Get Mystery Box with random crypto!

የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ከዛሬ ጀምሮ የሚተገበር የሰዓት እላፊ ገደብ አስቀመጠ፦ ከተመደበው | Amhara Police Commission

የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ከዛሬ ጀምሮ የሚተገበር የሰዓት እላፊ ገደብ አስቀመጠ፦

ከተመደበው የጸጥታ ኃይል በስተቀር ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ንጋቱ 12:00 ሰዓት ድረስ ማንኛውም ሰው መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው።

ለጸጥታ ስራ ስምሪት ከተሰጠው ተሽከርካሪ ውጭ ማንኛውም ተሽከርካሪ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ መንቀሳቀስ የማይችል መሆኑን ከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል።

ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን የቴሌግራም ቻናላችንን ይመልከቱ!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFic4YUKzCmrKYI8YA

የዩቲዩብ ቻናላችንን ሊንኩን በመጫን
https://yt6.pics.ee/3z7l7q