Get Mystery Box with random crypto!

የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ ለከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች የስራ ኀላፊነት ሰጠ የአማራ ክልል | Amhara Police Commission

የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ ለከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች የስራ ኀላፊነት ሰጠ

የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሸንን በአዲስ ለማደራጀት አዲስ ኮሚሽነር እና ለምክትል ኮሚሽነሮች ሹመት መሰጠቱ ይታወሳል። የዚሁ አካል የሆነው ምደባው ቀጥሎ በተቋሙ የምክትል ዘርፍ ኀላፊነት የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ለከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች የስራ ኀላፊነት ሰጥቷል።

1. ረዳት ኮሚሽነር አበበ ዉቤ የአድማ መከላከል እና ልዩ ጥበቃ ምክትል ዘርፍ ኀላፊ በአሉበት ኀላፊነት የቀጠሉ

2. ረዳት ኮሚሽነር ደረጀ አቻምየለህ የማህበረሰብ አቀ/ወ/መ እና ትራፊክ ም/ዘርፍ ኀላፊ

3. ረዳት ኮሚሽነር መላኩ ሲሳይ የሙስና ወንጀሎች ምርመራ ምክትል ዘርፍ ኀላፊ

4. ኮማንደር ክንዱ ወንዴ የታክቲክ ወንጀል ምርመራ ምክትል ዘርፍ ኀላፊ ሆነው ከነሀሴ 18/2014 ዓ.ም ጀምሮ ተመድበዋል።