Get Mystery Box with random crypto!

አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center

የቴሌግራም ቻናል አርማ amhara_media_center — አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center
የቴሌግራም ቻናል አርማ amhara_media_center — አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center
የሰርጥ አድራሻ: @amhara_media_center
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.55K

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-07-02 15:14:00
2.7K views12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-02 15:14:00 ህፃናትና እናቶች ሲሞቱ ትህነግ "በተፈፀመው ጀኖሳይድ" እያለ ሪፖርት ያደርጋል። እውነታው ግን ሌላ ነው። የእርዳታ ድርጅቶች ለህፃናት የላኩትን አልሚ ምግብ ትህነግ መጥጦ ጨርሶታል። አሁን ደግሞ ህሙማን እንዲያደርሱ የተመደቡትን አንቡላንሶች ቢራ እየሸጡባቸው ነው።
2.7K views12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-02 15:14:00

2.7K views12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-01 12:22:42 ከኤርትራ ጋር ጦርነት መደረግ የሌለባቸው ምክንያቶች!



3.8K views09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-29 20:24:02
ከተለያዩ ዩንቨርስቲዎች በጤና ዘርፍና በአካውንቲንግ ተመርቃቹህ ስራ እየፈለጋቹህ ለተቀመጣቹህ መልካም ዜና
UN ያወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቅያ በሁለቱም ዘርፍ በመጀመርያ ድግሪ ነርሶችንም ጨምሮ  ከ2000 ሰው በላይ በኮንትራት ለመቅጠር እንደሚፈልግ አስታውቋል የምዝገባውን ሊንክ ከስር አስቀምጫለሁ ሊንኩን በመንካት ገብተው ይመዝገቡ።

ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ
https://tinyurl.com/2nbummdh
4.9K views17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-29 18:32:43 ቀይ ባህርም፣ አሰብም አሁን የግጭት ምንጭ ሊሆን አይችልም!

"አዲስ አበባ የእኛ ብቻ ነው" ብለው ከኢትዮጵያ ዋና ከተማ፣ ከአፍሪካ መዲና ንፃሃንን እያፈናቀሉ ያሉት ገዥዎች "አሰብን በጦርነት እናስመልስ" እያሉ እየቀለዱ ነው!

ከሰላም ስምምነቱ በኋላም ትህነግ/ ህወሓት ሲፈነጭ ለአገር አደጋ ነውና አስቁሙት ሲባሉ "ጦርነት ናፋቂዎች፤ ሰላም የማይወዱ" ብለው የዘመቱት ኃይሎች ከጎረቤት አገር ጋር ጦርነት ካልገጠምን እያሉ ነው።

"ሸገር" ብለው ከሰየሙት ከተማ በራሱ አገር በመቶ ሺህ ህዝብ ያፈናቀሉ ነውረኞች፣ ወለጋ አገርህ አይደለም እንዳላሉን ስለ አሰብ የኢትዮጵያነት ሊቀሰቅሱ መጥተዋል።

ኧረ የፈጣሪ ያለህ!

ኤርትራና ኢትዮጵያ ሰላም ከፈጠሩ በኋላ የኤርትራን ወደቦች ለመጠቀም ንግግር ተደርጓል። ኤርትራ መንገድ ሰርታ ጨርሳ፣ የእናንተውን ክፈቱ ሲባል አይሆንም ያሉት የአራት ኪሎዎቹ ገዥዎቹ ናቸው። ምክንያቱ ደግሞ ለወደቦቹ በቅርብ ርቀት ያለው አፋርና አማራ ይጠቀማል በሚል ነው። በዚህ ጉዳይ ስብሰባ ተደርጎ "ይቅርብን" ያሉት ራሳቸው በቀጥታ ደንበር ስለሌላቸው ነው። አሁን አሰብ ወዘተ የሚሉት ለአገር አስበው እንዳልሆነ ማንም ያውቃል።

የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ወደብ ነው ችግሩ? በአገሩ እንዳይኖር አድርጋችሁ፣ ወደ አዲስ አበባ እንዳያልፍ መንገድ እየዘጋችሁ፣ ከቀየው እያፈናቀላችሁ፣ የእምነት ተቋሙን እያፈረሳችሁ.... ወደብ እናስመልስ ልትሉት?

ካለፈው ጦርነት ሳያገግም በየቀየው ዘምታችሁበት፣ አስራችሁት፣ ማዳበሪያ እንኳን ማቅረብ ተሶኗችሁ፣ ባንኩን ባዶ አድርጋችሁ በሌላ አገር ስር ያለን ወደብ እናስመልስ ብትሉት ሊያምናችሁ?

ቀይ ባህርም አሰብም ወቅታዊ የህዝብ ጥያቄ አይደለም። ጥያቄው ቢነሳ እንኳን በሰላማዊ መንገድ ይነሳል እንጅ ህዝብ ጦርነት አይፈልግም። የጦርነት ፍላጎት የውጭ ኃይል ተላላኪነት ነው። ኢትዮጵያ ጦርነት በቃት አላላችሁም?

አዎ! ኢትዮጵያ ጦርነት በቃት!
4.4K views15:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-29 10:19:24
አዳርዋን እብናት ከመድረሳችን 12 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የወረዳው ህዝብ መንገዱን ዘግቷል

ከአለም በር ተጭኖ ወደ እብናት እየመጣ የነበረን መከላከያም ከአዲስ ዘመን በግምት  13 ኪ.ሜ እንደወጣ ፋኖ  ቦታ በመያዝ አቅምሶ መልሶታል።

አጎራባች ያላችሁ ወረዳዎች እገዛ አድርጉ።
4.4K views07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-28 17:52:58
4.7K views14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-28 17:52:58 ሰራዊቱን ያዋረዱት ገዥዎቹ መሆናቸውን ማስረዳት ያስፈልጋል!

ገዥዎቹ የሰራዊቱን ያህል የተጫወቱበት የለም። ሌላው የፈለገ ቢበደል ሮሮው ይሰማም አይሰማም ይነገራል። ሰራዊቱን ግን ያለ ምንም ተቃውሞ አግኝተውት አዋርደውታል። ገዥዎቹን እቃወማለሁ የሚል አካል ከሌላው ባልተናነሰ የሰራዊቱን ችግርም ማሳየት አለበት። ሰራዊቱ በህዝብ ላይ እንዲተኩስ ይደረጋል። ነገር ግን ራሱን የሚያዋርዱት ገዥዎቹ እንደሆኑ በሚገባ ማሳየት ይገባል።

እነ ብርሃኑ ጁላ ናዝሬት የፖለቲካ ስራ እየሰሩ በህዝብ ማዕበል ያስመቱት ሰራዊት የተመታበት ቀን ትግራይ ውስጥ "ብሔራዊ በዓል" ሆኗል። ሰራዊቱ ከገዥዎቹ በላይ ጠላት እንደሌለው ማሳያ ነው። ገዥዎቹን የሚታገል ሰራዊቱ ከገዥዎቹ በላይ በቁስሉ የሚቀልድ፣ ክብሩን የሚያዋርድ እንደሌለ ሊያውቅ ግድ ነው።

ከዚህ ጥቃት የተረፈው ጓዶቹን አጥቷል። ቆስሏል። አካሉን አጥቷል። ይህን ውርደት በሚገባ እንዲያውቀው ማድረግ ያስፈልጋል። ገዥዎቹ በንፁሃን ላይ ሲያዘምቱት የተዋረደበት ዕለት የሌሎች የክብር ቀን ሆኖ መዋሉን ማሳየት ያስፈልጋል። ውርደቱን ክብሩ፣ ሞቱን መዳኛቸው፣ የወንድሞቹን ሞትና የእሱን ቁስል መቀለጃ እንዲሆን የተደረገው በገዥዎቹ መሆኑን ለሚገባው ማስረዳት ያስፈልጋል።
4.5K views14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-28 17:32:29 ኮምቦልቻ ዛሬ!

"አገራችንን ለሚያፈርስ አሸባሪ ቡድን አሳልፈን አንሰጥም"
4.2K views14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ