Get Mystery Box with random crypto!

የሱፐር ማርኬት አፕልች ወደ አንደ አመት ያህል የቆዩ ናቸው። ከነሀሴ እስከ ህዳር ባለው ጊዜ ተለቅ | አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔

የሱፐር ማርኬት አፕልች ወደ አንደ አመት ያህል የቆዩ ናቸው። ከነሀሴ እስከ ህዳር ባለው ጊዜ ተለቅሞ በዋክስ ይሸፈናል ፣ በደረቅ አየር እንዲደርቅ ይደረጋል ፣ ስቀጥል በቀዝቃዛ ማከማቻ ይደረጋል...ከዛ ከ6-12 ባሉ ወራት ወደየ መሸጫ ይላካሉ።