Get Mystery Box with random crypto!

በአውስትራሊያ አንድ የተክል አይነት ይገኛል ከነኩትም ገዳይ ነው , ዴንድሮስናይድ ሞሮይድስ የሚባል | አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔

በአውስትራሊያ አንድ የተክል አይነት ይገኛል ከነኩትም ገዳይ ነው , ዴንድሮስናይድ ሞሮይድስ የሚባል ስያሜም አለው።



ሱዊድን ውስጥ የሚገኙ እድሜይቸው ከ16-20 የሚሆናቸው የሃይስኩል ተማሪዎች ለጥናት እርዳታ በሚል 139 ዶላር በወር ይሰጣቸዋል , ከነሱ ሚጠበቀው ት/ቤት መገኘት ብቻ ነው።

ሱዊድን መጣሁልሽ

ረጅሙ የእንግሊዘኛ ቃል 189,819 ፊደላትን በውስጡ ይዟል።


አሜሪካ የራሷ ዜጎች ወደ አሜርካ ከሚሰደዱ ሰዎች ይበልጥ ወደ አውስትራሊያ የሚሰደዱት ይበልጣሉ , ይህም አውስትራሊያ ብዙ አሜሪካውያኖች ከሚሰደዱባት ሀገሮች የመጀመሪያዋ እና ብቸኛዋ ያደርጋታል።

@amezingtruths
@amezingtruths
@amezingtruths