አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔

የቴሌግራም ቻናል አርማ amezingtruths — አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔
ርዕሶች ከሰርጥ:
Роман
Crooked
Nose
Striaght
የቴሌግራም ቻናል አርማ amezingtruths — አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔
ርዕሶች ከሰርጥ:
Роман
Crooked
Nose
Striaght
የሰርጥ አድራሻ: @amezingtruths
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.88K
የሰርጥ መግለጫ

በአለም ላይ ብዙ አስገራሚ እና አስደነቀኝ እውነታዎች አሉ ። አናም እኝህን አስገራሚ እና አስደኛቂ እውነታዎችን በየቀኑ አቀርብላቹሀለው ፤ ግሩፓችንን ለመቀላቀል በ @amezingtruth ይጠቀሙ ፤ ሀሳብ አስተያየት ካሎት በ @xan_xad ሊያገኙኝ ይችላሉ፤ #share እና #like በማድረግ አድናቆቶን ይግለፁልኝ !!! 🙏
ለcross 👉 @xan_xad
YouTube :- https://youtube

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-23 07:36:28
እቺን ከእስራኤል Ben-Gurion ዩንቨርስቲ የወጣዉን ጥናታዊ ፅሁፍ ላጋራችሁ...ከራሳችው ጋር እያነፃፀራችሁ።
የአፍንጫ ቅርፅና የሰዎች ባህሪና ማንነት!

5 - #Nose_up(Button Nose) ፦ አጭር ወደላይ የሆነች አፍንጫ ።
እነዚህ ሰዎች ጠንካራ...ከራስ የመነጨ አቅም ያላቸው ፣ በአስተማማኝ ዕቅድ የሚመሩ ፣ ውሳኔያቸው ውጤት ተኮር ነው... ከለሎች አንፃር ስታዩ አድናቂዎችን የመሳብ አቅም አላቸው ።
ታዋቂዎቹ...actress carey Mulligan ና Wayne Rooney ከእነዚህ መሃከል ናቸው ።
6 - #Striaght_Nose - ከሌሎቹ ይልቅ ቀጥ ያለ አፍንጫ ።
ስሜታቸውን መቆጣጠር የሚችሉ ፣ የሰውንም ስሜት ማንበብ ይችላሉ... ጥሩ የትዕግስት ችሎታ አላቸው ።
ጥሩ የራስ መተማመን አላቸው።
ታዋቂዎቹ keira knightly ና Nicole schrezinger አሉበት።
7 - #Roman_Nose ፦ በአፍንጫ መሃል ትንሽ ጉብ ያለ አጥንት ያለው ።
እነዚህ ሰዎች ስሜታቸው በቶሎ የሚጎዳ ፣ ውስጣቸው እየቆሰለ የማያስታዉቁ ፣ ላግዝህ ካልካቸው በቶሎ እሺ የሚሉ ናቸው ።
ታዋቂዎቹ...Rooney Mara ና Samara Weaving አሉበት።
8 - #Crooked_Nose ፦ በአፍንጫ መሃል በትልቁ ጉብ ያለ አጥንት ያለው
እነዚህ ሰዎች ቋም ፣ ታማኝ ፣ ጥሩ አዳማጭ ፣ ከመፍረድ ይልቅ ተረዳል።
ታዋቂዎቹ model Molly Sims ና actor Owen Wilson!


Share for your friends
357 viewsዣንዣድ ( ), 04:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 07:33:42
የሱፐር ማርኬት አፕልች ወደ አንደ አመት ያህል የቆዩ ናቸው። ከነሀሴ እስከ ህዳር ባለው ጊዜ ተለቅሞ በዋክስ ይሸፈናል ፣ በደረቅ አየር እንዲደርቅ ይደረጋል ፣ ስቀጥል በቀዝቃዛ ማከማቻ ይደረጋል...ከዛ ከ6-12 ባሉ ወራት ወደየ መሸጫ ይላካሉ።
294 viewsዣንዣድ ( ), 04:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 07:32:47
የ''Violin'' ገመዶች ብዙን ጊዜ ከፈረስ ፀጉር ነው የሚሰሩት ።
308 viewsዣንዣድ ( ), 04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 07:32:24

75% የአለም ምግብ ከ12 የተለያዮ እፅዋት እና 5 ከተለያዩ እንስሳት ይዘጋጃል ።
319 viewsዣንዣድ ( ), 04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 07:31:05
በ 16ተኛውና በ17 ተኛ ክፍለዘመን ። ቱርክ ውስጥ ቡና ሲጠጣ የተገኘ ሰው ፣ የሞት ፍርድ ይፈረድበት ነበር ።
321 viewsዣንዣድ ( ), 04:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 09:15:30
እ.አ.አ 2015 አንድ አልጀሪያዊ አዲስ ሙሽራዉን ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ መዋቢያ(makeup) ከሰርጉ ማግስት ካያት በኋላ በአጭበርባሪነት ከሷታል ።

@amezingtruths
@amezingtruths @amezingtruths

https://youtube.com/channel/UCbfiPESjh3vgyX9ZjjiB37Q
913 viewsዣንዣድ ( ), edited  06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 09:14:07
የአለማችን ቁጥር አንድ ፀጥታ ያለበት ክፍል የ''Microsoft'' ዋና ቢሮ ዋሽንግተን ውስጥ ነው።
እዛ ክፍል ውስጥ እስከ -20dBA ያለው ድምፅ የመስማት አቅም አለን ፣ የልብ ምታችን በጆሯችን እንሰማለን።

@amezingtruths
@amezingtruths
@amezingtruths
709 viewsዣንዣድ ( ), 06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 09:13:13
የአለማችን ረዥሙ የቦታ ስም Taumatawhakatangi­hangakoauauotamatea­turipukakapikimaunga­horonukupokaiwhen­uakitanatahu,
ይባላል ኒውዚላንድ ውስጥ ይገኛል ፣
85 ፊደላትን አካትቷል ።

@amezingtruths
@amezingtruths
@amezingtruths
673 viewsዣንዣድ ( ), 06:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 09:11:45
የአለማችን ትንሿ እናት ሊና መዲና ትባላለች ፣ በ 5 አመቷ ነው የወለደችው ።በ 1933 ተወልዳ 1939 በ5 አመት ከ7 ወሯ ራሷ ወልዳለች

@amezingtruths
@amezingtruths
@amezingtruths
622 viewsዣንዣድ ( ), 06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 20:37:09
በ2011 ''Aimee Davison'' የተባለች ሴት በአይን የማይታይ ስዕል በ10,000$ ገዝታለች ።

@amezingtruths
@amezingtruths
@amezingtruths
1.1K viewsዣንዣድ ( ), 17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ