Get Mystery Box with random crypto!

የምርጥ የፌስቡክ አካውንት ጥቆማ....!! የጋዜጠኛ አቶ ጌታቸው አለሙ ይባላሉ የዳጉ ጆርናል መፅ | Ahmed Habib Alzarkawi

የምርጥ የፌስቡክ አካውንት ጥቆማ....!!

የጋዜጠኛ አቶ ጌታቸው አለሙ ይባላሉ የዳጉ ጆርናል መፅሄት አዘጋጅና የፋና ሬዲዮ የዜና መፅሄት ፕሮግራም አቅራቢ የፌስቡክ አካውንት ነው። ጋዜጠኛ ጌታቸው አለሙ በሁሉም የሀገሪቱ ማዕዘናት በመገኘት የሀገራችን ብሄር ብሄረሰቦች ቱባ ባህሎችን የተመለከቱ ዘገባዎች በየጊዜው ቦታው ላይ ተገኝተው መሬት ላይ ያለውን እውነተኛ ዘገባዎችን ይዘግባሉ እናም የፌስቡክ ገፁን Follow በማድረግ ይከታተላሉ ሀገሮን ይወቁ።

https://www.facebook.com/profile.php?id=100009453540464