Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር መልካም ዳጉ... ኢትዮጵያ ለሱዳን ወንድም ህዝብ ድንበሯን ክፍት በማድረግ ከጦርነቱ | Ahmed Habib Alzarkawi

ሰበር መልካም ዳጉ...

ኢትዮጵያ ለሱዳን ወንድም ህዝብ ድንበሯን ክፍት በማድረግ ከጦርነቱ ሸሽተው የሚመጡትን ሱዳናውያን ለመቀበል ሁለት ጊዜያዊ መጠለያ ካምፕ ከበቂ ጥበቃ ጋር አዘጋጅታለች። በተጨማሪም በሱዳን የተፈጠረው ግጭት ለማስቆምም ጥረት እያደረገች ነው።