Get Mystery Box with random crypto!

አስገራሚውና አነጋጋሪው የህፃኗ መልዕክት... የ8 አመቷ ሱዳናዊ ሰመሃር መሀመድ ዜጎቻቸውን ከ | Ahmed Habib Alzarkawi

አስገራሚውና አነጋጋሪው የህፃኗ መልዕክት...

የ8 አመቷ ሱዳናዊ ሰመሃር መሀመድ ዜጎቻቸውን ከሱዳን ለሚያስወጡ ሀገራት መልዕክት አስተላልፋለች''

የ8 አመቷ ህጻን ለአሜሪካ፣ የአውሮፓ ሀገራት፣ ለብሪታንያና ቻይና ነው መልዕክቴ ይድረስ ያለችው።

ሀገራቱ ዜጎቻቸውን ሲያስወጡ ባዶ አውሮፕላንና መርከብ መላክ የለባቸውም፤ መድሃኒትና የህክምና ቁሳቁሶችን ጭነው ይላኩ ስትልም ነው መልዕክቷን ያስተላለፈችው።

ሰመሃር “ምንም አላደረጋችሁልንም፤ ምንም” የሚል መልዕክቷ መነጋገሪያ ሆኗል።

አል ዐይን