Get Mystery Box with random crypto!

የ 12 አመቱ ናይጄሪያዊ Chika Ofili አዲስ የሂሳብ ቀመር(Formula) ፈጠረ። የማንኛው | Ahmed Habib Alzarkawi

የ 12 አመቱ ናይጄሪያዊ Chika Ofili አዲስ የሂሳብ ቀመር(Formula) ፈጠረ።

የማንኛውም ሙሉ ቁጥር የመጨረሻ Digit በ 5 ታባዛለህ ከዛ ከቀሪው ቁጥር ጋር ትደምረውና አዲስ ቁጥር ታገኛለህ። ያ ያገኘኸው አዲስ ቁጥር በ 7 divisible ከሆነ(ለ 7 ሚካፈል ከሆነ) የመጀመሪያው ቁጥርም ለ 7 የሚካፈል ነው ማለት ነው።

ይህ ያልተለመደ ና አስገራሚ ግኝቱ ነው የ TruLittle Hero Award ሽልማት ያስገኘለት።

TruLittle Hero Award በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ለየት ያለ ግኝት ላገኙ ከተለያዩ የአለም ክፍሎች ለተውጣጡ ሰዎች ልዩ ሽልማት ይሸልማል።

ናይጄሪያውያን ወጣቶች በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ የቴክኖሎጂ ና የእውቀት ዘርፎች ስመ ጥር ግኝቶች እያገኙ መሆኑ በተለምዶ አፍሪካውያን በፈጠራ ችሎታ ደከም ያለ ብቃት አላቸው የሚለውን ዘረኛ አስተሳሰብ እየሸረሸረ ይገኛል።

A. Home