Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ለሀገራችን.. በሰላም ስምምነቱ መሰረት የፌድራል መንግስት ከህወሓት የተረከበውን ከባድ | Ahmed Habib Alzarkawi

ሰላም ለሀገራችን..

በሰላም ስምምነቱ መሰረት የፌድራል መንግስት ከህወሓት የተረከበውን ከባድ መሳሪያ ወደ መሃል ሀገር ተጭኖ እየሄደ ነው።