Get Mystery Box with random crypto!

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

የሰርጥ አድራሻ: @abiyahmedaliofficial
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 106.26K
የሰርጥ መግለጫ

ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!
Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!
Freedom to our People – Prosperity to our Nation!

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-03-28 15:03:39
በዛሬው ውይይት ከተለያየ የማኅበረሰብ ዳራ የተውጣጡ ከመላው ኢትዮጵያ የመጡ ሴቶችን ሀሳብ አዳምጫለሁ። በኅብረተሰባችን ውስጥ የሴቶች ሚና ብዙ መልክ እና ብዙ ገፅ ያለው ነው።

In today's discussion session, I've heard from women from all corners of the country and diverse backgrounds. The role of Ethiopian women within our society is truly multifaceted.
12.9K views12:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-27 13:38:08
ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት ሥራ ሂደት ገምግመናል። ቀዳሚ አላማችን አዲስ አበባ ለነዋሪዎቿ ኑሮ የተመቸች ሳቢ ከተማ ለማድረግ ያለንን ቁርጠኝነት ማሳካት ነው። የማልማት ሥራ ሂደቱ በግሉ ክፍለ ኢኮኖሚና በመንግሥት ብሎም አነስተኛ ገቢ ባላቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች እና የተለያዩ አካላት የተያዙና የተከራዩ ንብረቶችን የነካ ሊሆን ቢችልም ይህ ለረዥም ጊዜ ፋይዳ ትልም ይዞ የተነሳ ሥራ ሲጠናቀቅ ለሁሉም ባለድርሻ አካል ብሎም ለሰፊው ሕዝብ የሚሰጠው ጥቅም ትልቅ ነው። በተጨማሪም እየተስተዋለ ያለው አዲስ የሥራ ባህል ማቆጥቆጥ በመላው ሀገራችን ሊቀዳ እና ሊባዛ የሚገባው ነው።

This morning, we assessed the advancement of the Addis Ababa corridors development project currently in progress. Our primary goal is to fulfill our commitment to transform Addis Ababa into a livable and welcoming city for its residents. While the process may affect properties owned or leased by various sectors, including the private sector, government, and low-income communities, the long-term benefits of this ambitious undertaking will be significant for all stakeholders and the broader public once completed. Additionally, we are observing the emergence of a new work culture, which is crucial to replicate and sustain nationwide to enhance national productivity.
21.0K views10:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-26 14:48:33
23.8K views11:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-23 12:47:51
አያን ቦርግ እንኳን በድጋሚ ወደ ኢትዮጵያ መጡ። በኢትዮዽያ እና በማልታ መካከል ያለውን ግንኙነት በተለያዩ መስኮች ለማጠናከር የምናርገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል።

Welcome back to Ethiopia, Ian Borg. The ongoing efforts to strengthen ties between Ethiopia and Malta across various sectors will continue to grow.
14.2K views09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-22 12:56:19
የግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ማኀበረሰብ በተለይም ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች በሀገራችን ኢኮኖሚ የሚጫወቱት ሚና ወሳኝ ነው። ዛሬ ጠዋት ከነዚህ ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጋር በጠቃሚ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል።

The private sector, particularly loyal high taxpayers, plays a vital role in our nation's economy. This morning, I engaged in discussions with these loyal high taxpayers and businesses to address issues crucial to them as stakeholders.
21.1K views09:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-19 18:43:06
ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮች እና ከተለያዩ ክልሎች ከተወጣጡ አባቶች ጋር ጠቃሚ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል።

Har'a waaree booda hooggantoota Mana Maree Waliigalaa Dhimmoota Islaamummaa Itoophiyaafi abbootii naannolee garaagaraarraa walittibabahan waliin dhimmoota fayyadan irratti marii'anneerra.

This afternoon, I engaged in discussions with leaders of the Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council and fathers from various regions on pertinent issues.
21.4K views15:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-16 14:04:40
ባለፉት ሳምንታት ያደረግናቸውን ውይይቶች በመቀጠል በዛሬው ዕለት ከኢትዮጰያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል እና ከአባል አብያተ ክርስቲያናት ተወካዮች ጋር ውይይት አድርገናል።

Following similar engagements held in the past weeks, I held discussions with members of the Ethiopian Evangelical Council along with regional representatives from member churches. These discussions were crucial for addressing matters of importance to them.
13.7K views11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-15 16:35:34
የሞሪታንያ ኢስላሚክ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሞሃመድ ኦልድ ቼክ ኤል ጋዙዋንን መልእክት ለማድረስ የመጡትን የውጭ ጉዳይ እና የትብብር ሚኒስትር ዶ/ር ሞሃመድ ሳሌም ኦልድ ሜርዙግን በጽሕፈት ቤታችን ተቀብያለሁ።

I have received at my office Dr. Mohamed Salem Ould Merzoug, Minister of Foreign Affairs, Cooperation and Mauritanians abroad who came to deliver a message from President Mohamed Ould Cheikh El Ghazouani of the Islamic Republic of Mauritania.
19.2K views13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-15 16:22:56
ዛሬ ከሰዓት በኋላ የኡጋንዳ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ካጉታ ሙሴቬኒን መልዕክት ለማድረስ የመጡትን የኡጋንዳ የፍትህና የሕገ መንግሥት ጉዳዮች ሚኒስትር የተከበሩ ኖበርት ማኦን ተቀብያለሁ። በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይም ውይይት አድርገናል።

This afternoon, I received Hon. Norbert Mao, Minister for Justice and Constitutional Affairs of the Republic of Uganda, who came to deliver a message from President Kaguta Museveni. We also engaged in discussions on matters of bilateral and regional importance.
17.9K views13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-15 13:39:25
18.2K views10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ