Get Mystery Box with random crypto!

ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ጋር በሁለቱ ሀገራት ሁለገብ ግንኙነት እና ትብብር ላይ ው | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ጋር በሁለቱ ሀገራት ሁለገብ ግንኙነት እና ትብብር ላይ ውጤታማ ውይይት አድርገናል። 180 ሚሊዮን ዩሮ እርዳታ እና ለስላሳ ብድርን የሚያካትት የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት መፈረም ለሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም እና የዐሥር ዓመት የልማት ዕቅዳችንን ለማስቀጠል የሚደግፍ ነው።

Productive meeting with Prime Minister Giorgia Meloni today where we discussed the multifaceted ties and cooperation between our two countries. The signing of a cooperation framework agreement which includes 180mil Euros in grants and soft loans is essential to forging ahead with activities in our home grown economic reform program and our ten year perspective development plan.