Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ጠዋት በፕሬዝዳንት ሰርጂዮ ማታሬላ ለተደረገልን አቀባበል ከፍ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ። የኢትዮ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ዛሬ ጠዋት በፕሬዝዳንት ሰርጂዮ ማታሬላ ለተደረገልን አቀባበል ከፍ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ። የኢትዮጵያ እና የጣልያን ግንኙነት ለብዙ ዘመናት የቆየ እና ፍሬአማ የሆነ አጋርነት ነው። ያለውን ግንኙነት አጠናክረን እንቀጥላለን።

My appreciation to President Sergio Mattarella for receiving my delegation and I this morning. Ethiopian - Italian relations spanning over many decades have been long standing and defined by a fruitful partnership. We will continue to enhance existing relations.