Get Mystery Box with random crypto!

በሶማሊያ ከተካሄደው ቀጣናዊ የፀረ ሽብር ውይይት መድረክ ጎን ለጎን ከኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

በሶማሊያ ከተካሄደው ቀጣናዊ የፀረ ሽብር ውይይት መድረክ ጎን ለጎን ከኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር በመሠረተ ልማት ትብብር፣ በንግድና ኢንቨስትመንትን በማሳደግ እንዲሁም በቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ስለሚኖር የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት መክረናል።

On the sidelines of the Somalia-Frontline States Summit I met with Kenyan President William Ruto to discuss strengthened bilateral ties through infrastructure development, increasing trade and investment as well as regional issues.