Get Mystery Box with random crypto!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማጎልበት የገበታ ለሀገር አካል በሆነው ሐላላ ኬላ ውብ ቦታ ላይ የሚኒስትሮች ም | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

የቱሪዝም ዘርፉን ለማጎልበት የገበታ ለሀገር አካል በሆነው ሐላላ ኬላ ውብ ቦታ ላይ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያለፉትን ስድስት ወራት አፈጻጸም በመገምገም ላይ ነን።

ከብዙ ፈተናዎች ጋር እየተጋፈጥን ሳለ፣ ኢኮኖሚያችን ጽኑ በሆነ መልኩ እየተጠናከረ ነው:: ይበልጥ አጠናክረን ለመቀጠል ሁሉም የኅብረተሰብ ክፍሎች በትብብር ምርታማነት ላይ መሥራት አስፈላጊ ነው።

Together with the Council of Ministers, we are evaluating performance of the past six months in the picturesque location of Halala Kella - part of the ‘Dine for Ethiopia’ promise to catalyze our tourism sector.

While we continue to be confronted with many challenges, our economy perseveres resiliently and entails we all work collaboratively across all sections of the population to continue strengthening it.