Get Mystery Box with random crypto!

በዙሪያችን ያለውን እምቅ ዐቅም መለየት ወሳኙ ዕውቀት ነው። በአንድ ወቅት በጎርፍ የመጥለቅለቅ አ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

በዙሪያችን ያለውን እምቅ ዐቅም መለየት ወሳኙ ዕውቀት ነው። በአንድ ወቅት በጎርፍ የመጥለቅለቅ አደጋ ተጋላጭ የነበረው የአፋር ክልል የመካከለኛው አዋሽ አካባቢ፣ በ20,000 ሄክታር የጥጥ እርሻ ማጌጡ አዲስ ነገር ነው። አካባቢው ፍራፍሬን የማብቀል ዐቅሙን እንዲገልጥ ደግሞ፣ የተሻሻለ የመስኖ አሠራር በመተግበር ላይ ይገኛል።

Identifying potential around us is essential. 20,000 hectares of cotton in middle awash is a new reality for an area in the Afar region that was once prone to flooding. Similarly the fruit potential of the area is being untapped though enhanced irrigation systems.