Get Mystery Box with random crypto!

በአንድ ወቅት ምንም ልማት ባልነበረበት የብላቴ ወንዝ ተፋሰስ፣ የከርሰ ምድር ውኃን በመጠቀም የተለ | የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እውነተኛ ደጋፊዎች

በአንድ ወቅት ምንም ልማት ባልነበረበት የብላቴ ወንዝ ተፋሰስ፣ የከርሰ ምድር ውኃን በመጠቀም የተለያዩ የአትክልትና ፍራፍሬ ዝርያዎች እየተንዠረገጉበት ነው። በቆራጥ የግሉ ሴክተር ባለሀብቶች የሚለሙትን እርሻዎች የምርታማነት ዐቅም ለማየት ወደ ቦታው ተመልሰናል። የዚህ አካባቢ ምርታማነት ከክፍፍል ይልቅ ትብብር የሚያስገኘውን ውጤት ማሳያ ነው። ይህ ተሞክሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ መስፋፋት አለበት።

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ