Get Mystery Box with random crypto!

በውሸት ሁከት ለማስነሳት የሚሯሯጡትን ጭር ሲል አልወዶችንም አደብ ማስገዛት ግድ ይላል! ስንታየው | የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እውነተኛ ደጋፊዎች

በውሸት ሁከት ለማስነሳት የሚሯሯጡትን ጭር ሲል አልወዶችንም አደብ ማስገዛት ግድ ይላል!

ስንታየው ቸኮል የሚባል ወያላ አጀንዳ ለመፍጠር ሲል ያልሆነውን ሆነ! ያልተባለውን ተባለ ይላል! ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት የአዲስ አበባ አስተዳደር ስራ ተገመገመ የሚል ዜና ሰምቶ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያላሉትን ብለዋል በማለት ህዝብን እና መንግስትን ለማቃቃር እና ለማግጨት ሲል አይን ያወጣ ውሸትን አጋርቷል!

ስንታየው እንዲሁም ፓርቲው ባልዲራስ በከተማው ሰላም መስፈኑ እንቅልፍ የሚነሳቸው ከግጭትና ከሁከት ለማትረፍ ሲሉ የግጭት ነጋሪትን በተደጋጋሚ ይጎስማሉ! የኢትዮጵያ ሕዝብም ሆነ የከተማው ነዋሪ ከሰላምና ከአብሮነት እንጂ ሁከትና ብጥብጥ የሚገኝ ምንም አይነት ትርፍ አለመኖሩን ጠንቅቆ ያውቀዋል! የእነዚህ የግጭት ነጋሪት ጎሳሚዎች በትር መሆንንም አይምርጡም! በውሸት ሁከት ለማንሳት የሚሯሯጡትን አደብ ማስገዛት ግድ ይላል!

የቴሌግራም ቻናል https://t.me/abdisira
የፌስ ቡክ ግሩኘ https://facebook.com/groups/1214264802267291/