Get Mystery Box with random crypto!

ከተወሰኑ ወራት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር አመራሮችን ሰ | የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እውነተኛ ደጋፊዎች

ከተወሰኑ ወራት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር አመራሮችን ሰብስበዎ ነበር። በስብሰባውም ለቀጣይ 100 ቀናት ዕቅድ ተግባራዊ የሚደረጉ ጉዳዮችን አቅጣጫ ማስቀመጣቸው ይታወሳል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በድጋሚ ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው የመስተዳድሩን አመራሮች አግኝተው የከተማውን የ2014 በጀት ዓመት እና የ2015 ሩብ ዓመት አፈጻጸም ገምግመዋል። በመጨረሻም በከተማዋ የተጀመሩ መልካም የልማት ሥራዎችን እንዲስፋፉ፤ ችግሮችም እንዲስተካከሉ አቅጣጫ ሰጥተዋል።

የቴሌግራም ቻናል https://t.me/abdisira
የፌስ ቡክ ግሩኘ https://facebook.com/groups/1214264802267291/